Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እልልታ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለማጉረምረም አልከፍትም አንደበቴን አንደበቴን ቀድሼ አቀርባለሁ ሰውነቴን ሰውነቴን/2 ሲነገር የህይወቴ ምስክርነት ተጨመቆ የሚገልፀው ነው አንድ ነገር እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጅግና ይሰማል እልልታ በቤተ በጏዳ ከመላእክቶች ጋራ ሲሰዋ ለጌታ በለሊት በማለዳ ይሰዋል አምልኮ ሰማይን ሰንጥቆ ሲዋላው ጎጆዬን የጥንቱ ምስጋና ሲደረደር ለጌታ እኔም አነሳሁ በገናዬን ተቀላቅዬ የቅዱሳንን ጉባኤ አለኝ ምሰዋው የምሰጠው በልቤ ሞልቶ የሚፈሰው እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጅግና የተደረገልኝ ተአምር በህይወቴ በህይወቴ ያስነጠከኝ ያዳንከኝ ከልጅነቴ ከልጅነቴ/2 እንኳን ዝም ልል ልታዘብ እንዳልሆነለት ጨርቄን አስጥሎኝ ምህረትህ ውላለሁ ሳመልክ በእልልታ በእልልታ በእልልታ ላምልክህ ጌታ እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጀግና እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጅግና የእኔና ቤተ እልልታ የዘር ማንዘሬ እልልታ ከልብ የሆነው እልልታ ይድረሽ የኔ ጌታ የእኔና ቤተ እልልታ የዘር ሃረጌ እልልታ ከልብ የሆነው እልልታ ይድረሽ የኔ ጌታ እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጅግና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ