Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኤልሮኢ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሄድኩበት መንገድ ሁሉ ከእኔ ጋራ ለነበረው ያንን ገደላገደሉን ተሸክሞኝ ላሻገረኝ እኔን በእቅፉ ሰብስቦ ባላንጣዬን ላሳፈረ ምስጋናዬ አይነስበት ልወድሰው በዝማሬ ደስታዬን በፊቱ ገልፃለው እንዴትስ ችዬ ዝም እላለሁ ያደረገልኝን እያሰብኩ በልዑል አምላክ ፊት ሰግዳለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እቶኑ እጥፍ ቢነድም እንዳይፈጀኝ ተጠንቅቆ ያለእርሱ ምንም እንዳልችል ገና አስቀድሞ አውቆ በለቅሶ ፈንታ ደስታ በሃዘን ምትክ እፎይታ የለወጠልኝ አምላኬ ይክበርልኝ የእኔ ጌታ ደስታዬን በፊቱ ገልፃለው እንዴትስ ችዬ ዝም እላለሁ ያደረገልኝን እያሰብኩ ለልዑል አምላክ ፊት እቀኛለሁ ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንቆቅልሽ ለበዛበት ለእዚህ ታናሽ ብላቴና ከአንበሳ ከድብ ሲታገል ኃይል ሲያንሰው አየውና የሚያበረታ መብልን ልኮ ቀሰቀሰውና ረዥም መንገድ ያቋርጣል በአምላኩ እየተፅናና ደስታዬን በፊቱ ገልፃለው እንዴትስ ችዬ ዝም እላለሁ ያደረገልኝን እያሰብኩ ለልዑል አምላክ እቀኛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጠራኝ አምላክ ታማኝ ነው ፍፁም አደራን አይበላም በእርግጥ ቃሉን ያከብራል ቃልኪዳኑን አያጥፈውም የተናገረውን ፈፅሞ ዘወትር ሲከበር ይኖራል እኔም እድል ፈንታ አለኝ ልቀኝለት ይገባኛል ደስታዬን በፊቱ ገልፃለው እንዴትስ ችዬ ዝም እላለሁ ያደረገልኝን እያሰብኩ ለልዑል አምላክ እቀኛለሁ ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደስታዬን በፊቱ ገልፃለው እንዴትስ ችዬ ዝም እላለሁ ያደረገልኝን እያሰብኩ ለልዑል አምላክ እቀኛለሁ ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁ የሚያየኝን አየሁ የሚያየኝን አየሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ