Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኤልሻዳይ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መክፈት አይችልም ወይ ቁልፉ በእጁ አይደለም ወይ (፪×) ኧረ ይችላል ኧረ ይችላል እንደ እኔ ያየ ይመሰክራል ማክበር አይችልም ወይ ሥልጣን የእርሱ አይደለም ሆይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ ይችላል ኧረ ይችላል እንደ እኔ ያየ ይመሰክራል ማገዝ አችልም ወይ ሥልጣን የእርሱ አይደለም ሆይ(፪×) ኧረ ይችላል ኧረ ይችላል እንደ እኔ ያየ ይመሰክራል ይችላል ያደርጋል ተወራርጃለሁ ነገሬን ሰርቶልኝ እኔማ አይቻለሁ ይኸዉ ተገርሜ እዘምራለሁ ይኸዉ ተደንቄ እዘምራለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
1በነቢያት መንፈስ እኔ እናገራለሁ በሞተዉ ነገር ላይ ትንሳዔ አወራለሁ የደረቁ አጥንቶች የተበታተኑ ትንቢቱ ሲመጣ ሰራዊቶች ሆኑ ዛሬም ይሰራል ይሰራል ቃሉ ይፈጥራል ይፈጥራል የሌለን ነገር ያመጣል (፪×) ዕድሜ ቀጥሎ ኑር አለኝና ዘማሬ ሰጥቶ ሞላኝ ምስጋና ዕልልታ ሆኗል መታወቂያዬ ሞልቶ ይፈሳል ሐሴት ደስታዬ ምድረበዳዉን ኤደን በረሐዉ ንገነት አደረገዉ አሀ ቀያየረና አሀ አደረገዉ ከዓለቱ ላይ ምንጭን አፍልቆ አጠጣዉ ለተጠማዉ አሀ ተአምር ሰራና አሀ ለተጠማዉ ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ከሁኔታዎች በላይ ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ከኃያላኖች በላይ ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ………………….
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መክፈት አይችልም ወይ ቁልፉ በእጁ አይደለም ወይ (፪×) ኧረ ይችላል ኧረ ይችላል እንደ እኔ ያየ ይመሰክራል ማክበር አይችልም ወይ ሥልጣን የእርሱ አይደለም ሆይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ ይችላል ኸረ ይችላል እንደ እኔ ያየ ይመሰክራል ማገዝ አችልም ወይ ሥልጣን የእርሱ አይደለም ሆይ(፪×) ኧረ ይችላል ኸረ ይችላል እንደ እኔ ያየ ይመሰክራል ይችላል ያደርጋል ተወራርጃለሁ ነገሬን ሰርቶልኝ እኔማ አይቻለሁ ይኸዉ ተገርሜ እዘምራለሁ ይኸዉ ተደንቄ እዘምራለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
2 -አላሳልፍ ያለኝ የብረቱ መዘጊያ አዉቆ ተከፈተ ሆነልኝ ማለፊያ እግ/ር መንገዴን ቀና ካደረገዉ ከፍ ከፍ እንዳልል ከልካይ እረ ማነዉ ሂድ ተከናወን ብሎኛል ዉጣና ዉረስ ብሎኛል አዝማቼ ከፊቴ ቀድሟል ፪× ሕልም ብዬ የነገርኳቸዉ የማይፈፀም ቅዠት መስሏቸዉ ያንን ሕልመኛ እንየዉ ሲሉ ጌታም ታማኝ ነዉ መጣ እንደ ቃሉ ወደ ሹመት ስፍራ መፃተኛዉን ሰዉ አፈጠነዉ አሀ አሰቸኮለና አሀ አፈጠነዉ ወገን በሌለበት በባእድ ምድር ላያ አነገሰዉ ሸላለመና አነገሰዉ ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ከሹማምንቶች በላይ ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ከመኳንንቶች በላይ ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ………………….
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ