Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እምቢ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሊፈጸም ነው እንጂ ስለእኔ የተጻፈው ምንም አይነሳኝም የእኔ ጌታ ቸር ነው ለሁሉ ጊዜ አለው ተብሎ ተጽፏል ወግድ! ከእኔ ሰይጣን እቅድህ ፈራርሷል (፪x) ጠላቴ ሆይ! እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፪X) ፈተና ሆይ እምቢ! ገጠመኝ ሆይ አለኝ! እምቢ! አላኮርፍም እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X) የ ማ ና ች ሁ ? የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፪X) ዓላማ አለኝ እምቢ! (፭X) ችግሬ ሆይ! እምቢ! አላኮርፍም እምቢ! እዘምራለሁ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X) ፈተና ሆይ! እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X) ዓላማ አለኝ እምቢ!(፪X) አላኮርፍም እምቢ!(፪X) ሃሌሉያ! ሥጦታህ አቋሜን አያስቀይረኝም እሰግዳለሁ ለእግዚአብሔር አላፈገፍግም ለእኔ ክቡር ነገር የአምላኬ ሕግ ነው ከሞት ለታደገኝ ለእግዚአብሔር እኖራለሁ (፪X) ችግሬ ሆይ! እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! ፈተና ሆይ! እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ: አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ!(፫X) የ ማ ና ች ሁ ? የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ (፪X) አመልካለሁ እምቢ ! (፫X) ችግሬ ሆይ! እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! ችግሬ ሆይ! እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (5X) ዓላማ አለኝ እምቢ!(፫X) መልዕክት አለኝ እምቢ!(፫X) የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X) አሁን አልታጣም ከምሥጋና ሠፈር ኑሮዬም ክብሬም ነው ለእኔ ጌታን ማክበር በሚጨመር ነገር ልቤ አይደክምብኝም ዘማሪ ነኝ እምቢ! በገና አልሰቅልም! (፪X) ችግሬ ሆይ! እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! ፈተና ሆይ! እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፭X) ዓላማ አለኝ! (4x) ችግሬ ሆይ እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! ፈተና ሆይ እምቢ! አልሰማህም እምቢ! ጌታ ይገስጽህ እምቢ! ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ! የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X) ዓላማ አለኝ እምቢ! (፫X) መልዕክት አለኝ እምቢ! (፫X) ሃሌሉያ !
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ