Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እምነት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"ብዙ እንቆቅልሽ አሄሄ ዛሬም ከብዶባቸው ዘወትር በልማድ ከበራፉ ደርሰው ይመጣሉ ይገባሉ ተቀምጠው ይወጣሉ ያመነ ሰው ሲድን ያዩ ምታስበኝ መች ነው ይላሉ ጌታ እንደሚችል አፋቸው ቢያወራ ልባቸው ቢፈተሽ አሄሄ ጥቂት እምነት የለም በጥርጣሬ እምነታቸው ጐድሎ ሁሉን ቻዩ ጌታ ከእነርሱ ጋር ውሎ ከነጥያቄያቸው ተመልሰው ሄዱ ትላንት የሚደክሙ አሃሄሄ" ለአመታት በሃፍረት ከሰው ያገለላት ወዳጅ አልባ ሆና ብቻዋን ያስቀራት ለህመሟ መድሃኒት መፍትሄ ሲጠፋ በልቧ ስትጠብቅ ኢየሱስን በተስፋ ቀሚሱን በእምነት ብትነካ በእጆቿ እንደ እምነቷ ሆነ ሀይል ከእርሱ የበሽታው ምንጭ ከስሩ ደረቀ በሰውነቷ ላይ መዳኗ ታውቀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ለሚያምን) ኧረ ሁሉ ይቻላል (ለሚያምን) ቀሚሱ ያድናል (ለሚያምን) ቃሉ ይፈውሳል (ለሚያምን) ኢየሱስ ያድናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እምነት በመስማት ነው መስማትም በቃሉ እግዚአብሔርን ማወቅ ይበልጣል ከሁሉ ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ የሆነውን ጌታ እንዳይችል አሰብነው ሆነን በልብታ እግዚአብሔር እራሱ እንዲሆን ቢነግረን ማመን ይሳነናንል ከቃሉ ርቀን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ለሚያምን) ኧረ ሁሉ ይቻላል (ለሚያምን) ቀሚሱ ያድናል (ለሚያምን) ቃሉ ይፈውሳል (ለሚያምን) ኢየሱስ ያድናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባሪያዬ በጠና ታሞ ከቤቱ ላይ ውሏል በቃልህ እዘዝ ብቻ ካልጋ ላይ ይነሳል ከጣሪያዬ በታች ልትገባ አይገባህም ተናገረኝ እንጂ ይህ ቀን አያልፈኝ ጌታም ተደነቀ በዚህ ሰው እምነት ብላቴናው ድኗል ሂድ ወደቤትህ አለው ኤልሻዳዩ ሁሉ የሚቻለው ቃሉን ሰደደና ባሪያውን ፈወሰው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ለሚያምን) ኧረ ሁሉ ይቻላል (ለሚያምን) ቀሚሱ ያድናል (ለሚያምን) ቃሉ ይፈውሳል (ለሚያምን) ኢየሱስ ያድናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እምነት በመስማት ነው መስማትም በቃሉ እግዚአብሔርን ማወቅ ይበልጣል ከሁሉ ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ የሆነውን ጌታ እንዳይችል አሰብነው ሆነን በልብታ እግዚአብሔር እራሱ እንዲሆን ቢነግረን ማመን ይሳነናንል ከቃሉ ርቀን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ለሚያምን) ጨለማው ይበራል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ለሚያምን) ብበሩ ይከፈታል (ለሚያምን) ተራራው ይናዳል (ለሚያምን) በእምነታችን ጌታ እንዴት ደስ ይለዋል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ