Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እንዳንተ የለም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአማልክት አምላክ ነህ የነገስታት ንጉስ የሚመስልህ የሌለህ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ አመልክሃለሁ/4X/ መጥቻለሁ በፊትህ ላመልክህ ነው አስቀድሜ በእግርህ ስር እሰግዳለው ቀና ብዬ አንተን ሳይ ተውበሃል የምስጋናን የክብርን ዘውድ ጭነሃል እጨምራለው በሞገስ ላይ ሞገስ ንጉሴ ሆይ ከዚህም በላይ ንገስ ባማረ ዜማ በተዋበ እልልታ ይድመቅ ዙፋንህ ተመለክ ተውደስ የኔ ጌታ እኔም አላውቅህም አምላኬ ትልቅ ነህ ከአይምሮዬም በላይ ሆነ ማንነትህ /2X/ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ የተቀመጥቀው ብርሃንን እንደ ልብስ የለበስከው ማዕረግህ ስልጣንህ የብቻህ ነው በሹመትስ የተሾመ እንዳንተ ማነው እጨምራለው በሞገስ ላይ ሞገስ ንጉሴ ሆይ ከዚህም በላይ ንገስ ባማረ ዜማ በተዋበ እልልታ ይድመቅ ዙፋንህ ተመለክ ተውደስ የኔ ጌታ እኔም አላውቅህም አምላኬ ትልቅ ነህ ከአይምሮዬም በላይ ሆነ ማንነትህ /2X/ በክብር ማነው እንዳንተ ክቡር ማነው ኧረ ማነው እንዳንተ ያለ ማነው በሞገስ ማነው እንዳንተ ሞገሳም ማነው ኧረ ማነው እንዳንተ ያለ ማነው በሀይል ማነው እንዳንተ ሀያል ማነው ኧረ ማነው እንዳንተ ያለ ማነው በስልጣን ማነው እንዳንተ ባለስልጣን ማነው ኧረ ማነው እንዳንተ ያለ ማነው በአማልክት ማነው እንዳንተ አምላክ ማነው ኧረ ማነው እንዳንተ ያለ ማነው በፍጹም የለም እንዳንተ ያለ የለም/2X/ አይኖርም የለም እንዳንተ ያለ የለም/2X/
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ