Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እንደ አምላክነትህ ልፍራህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስቲ እንደ አምላክንትህ እኔ ልፍራህ እስቲ እንደ አባትህ ላክብርህ እስቲ እንደ ንጉሥነትህ ልገዛልህ እስቲ እንደ አዳኝነትህ ልውደድህ እንደ አምልካንትህ እኔ ልፍራህ ላምልክህ እርሱን ብቻ ይሁን የምጠራው ቅዱስ ስምህ ቀኑን ሁሉ አንተን እየፈራሁኝ ልኑር እንተ ብቻ ለኔ አምላኬ እግዚአብሔር እንደ አባትነህ ላክብርህ ልቅረብህ ደስ ያሚያሰኘኝም ይሁንልኝ ፈቃድህ አባ አባ ብዬ እንደ አባቴ ልጠይቅህ የከበረ ይሁን በእኔም ዘንድ ስጦታህ እንደ ንጉሥነትህ ልታዛዝህ ልገዛልህ የሚያስተዳድረኝ ቃልህ ይሁን ትህዛዝህ ሥልጣንህም ይግዛኝ ያንበርክከኝ ስረአት ያሲዘኝ በፊትህ ልዋረድ ክብርህም ያስጐንብስኝ እንደ አዳኝነትህ ልወደድህ ልቀኝልህ ክብሬ ትዋረድልህ ያለኝን ሁሉ ለአንተ ልስጥህ ነፍሴም ተጠቅልላ እንተን አንተን ብቻ ትበል በእንተ ደስ እያላት ትጠንልህ ቸል ሳትል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ