Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦሆሆ አምላኬም ቢናገር ቢል እንደኔ ማን ነው እውነተኛነቱን እራሱን ቢያውቀው ነው የሚያመልኩት ሁሉ ቢሉ እንደ እርሱ ማን ነው መልካም አገዛዙን ፅድቁን ቀምሰውት ነው እኔ እላለሁ (፫x) እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው እንደ አምላኬ ያለ ማን ነው ማን ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደ እግዚአብሔር/ጌታ ያለ ማንም የለምና በፅድቁ ተመካ/ልመካ በእውነቱ ተጽናና/ልጽናና እንደ ሰው አያይም አይበይንም እርሱ ፍርዱም ትክክል ነው ንፁህ ነው መቅደሱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቁመተ ረዥም ሰፊ ትከሻ ለንጉሥነት አምላክ የሚሻ መሰለውና ተንጐራደደ እኔ ነኝ ብቁ ብሎ ፈረደ አምላኬ መቼ ሊያይ እንደ ሰው የፊት የፊቱን ከላይ ያለው እርሱ ወደ ውስጥ አጥርቶ ያያል ልበ ቀናውን መርጦ ይሾማል ቢረሳም እንኳን በሰዎች ከቶ በጌታ ፊት ግን ይታያል ጐልቶ ዳዊት ትንሹ ተጠርቶ መጣ ከታች ወደ ላይ በቅባት ወጣ ተንበሸበሽ በተስፋ ቃል ነገ በእስራኤል ንጉሥ ሊባል የተረሳውን የሚያይ አምላክ ለዘለዓለም ሥሙ ይባረክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደ እግዚአብሔር/ጌታ ያለ ማንም የለምና በፅድቁ ተመካ/ልመካ በእውነቱ ተጽናና/ልጽናና እንደ ሰው አያይም አይበይንም እርሱ ፍርዱም ትክክል ነው ንፁህ ነው መቅደሱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቢዶሉትብህ ቢመካከሩ በጥልቅ ጉድጓድ አንተን ሊቀብሩ ሞተሃል ብለው ቢነዙ ወሬ በዱር ሰጠመ ተበላ በአውሬ ሕልም አሳይቶ ተስፋ ሰጥቶሃል ለነፍሰ ገዳይ መች ይሰጥሃል በአሕዛብ ምድር ብትሰደድም የያዝከው ተስፋ መሆኑ አይቀርም በግብጽ ምድር ብትሆን ግዞት የተነገረህ ቃሉ እርሱ አይሞት ጊዜን ጠብቆ ይከናወናል አሳዳጆችህ ይሰግዱልሃል ቢመስልም ነገር የተጓተተ የሌላው ሚስጥር ሲፈታ በአንተ በተጣልክበት አብሮ የሆነው የእስራኤል አምላክ እርሱ እግዚአብሔር ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደ እግዚአብሔር/ጌታ ያለ ማንም የለምና በፅድቁ ተመካ/ልመካ በእውነቱ ተጽናና/ልጽናና እንደ ሰው አያይም አይበይንም እርሱ ፍርዱም ትክክል ነው ንፁህ ነው መቅደሱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሀማ ቢፎክር ቢያኖር መስቀያ አንተ ግን ዘምር በኃሌሉያ ሲያልፍ ሲያገድም ቁጭ በል በፊቱ የእጁን ልትቀማው ደርሷል ሰዓቱ ንጉሡ ስለ አንተ ይቀሰቀሳል መዝገብን ይዞ ያገላብጣል ያን ጊዜ ነገር ይለዋወጣል ሹሙት አንግሡ ቀቡት ይባላል አምላክህ ፃዲቅ ፈራጂ ነውና ሳትደናገጥ ጠብቅ ቁምና በፊትህ መውደቅ የጀመረው ፈጽሞ ይወድቃል ድል የአንተ ነው በአንተ ጀምሮ በአንተ ይፈጽማል የአይሁድ መዳን ይረጋገጣል መርደኪዮስ ሆይ አባክህ ፅና የጌታን ክብር ልታይ ነውና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደ እግዚአብሔር/ጌታ ያለ ማንም የለምና በፅድቁ ተመካ/ልመካ በእውነቱ ተጽናና/ልጽናና እንደ ሰው አያይም አይበይንም እርሱ ፍርዱም ትክክል ነው ንፁህ ነው መቅደሱ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ