Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እንደገና"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በደሙ ተቀድሰን የምሥጋና ልብስ ለብሰን ጠላታችንም እያየን ምሥጋና ለርሱ እንሰዋለን (እንሰዋለን) (፭x) ጠላታችን ባይኑ እያየን ጀሮው እየሰማ (እንሰዋለን) (፬x) (እንደገና) (፪x) ጌታ ለአንተ ምሥጋና ኢየሱስ እጥፍ ምሥጋና (እንደገና) (፪x) ጌታ ይሄው ምሥጋና ለአንተ እልፍ ምሥጋና እልፍ አእላፍ ሁላችሁ ይከፈት እንደበታችሁ ለንጉሡ ምሥጋናን አምጡ ወድቃችሁ ክብርን አምጡ (ክብርን ስጡ) (፭x) (ምሥጋና አምጡ) (፪x) ለዘለዓለም እንደርሱ የለም (እንሰዋለን) (፭x) (እንደገና) (፪x) ጌታ ለአንተ ምሥጋና ኢየሱስ እጥፍ ምሥጋና (እንደገና) (፪x) ጌታ ይሄው ምሥጋና ለአንተ እልፍ ምሥጋና ታሪኩ የተለወጠ በቀኙ የተቀመጠ ከእኔ ጋራ ይሁንና እንከምር ክብር ምሥጋና (ክብር ምሥጋና) (፭x) ለርሱ ነውና ለዘለዓለም እንደ እርሱ የለም (እንሰዋለን) (፭x) (እንደገና) (፪x) ጌታ ለአንተ ምሥጋና ኢየሱስ እጥፍ ምሥጋና (እንደገና) (፪x) ጌታ ይሄው ምሥጋና ለአንተ እልፍ ምሥጋና የዜማ ዕቃ ሁሉ ይውጣ ለጌታ መልካም ድምጽ ያውጣ ጉባኤው ይድመቅ በልልታ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ (ብቻውን ጌታ) (፭x) (ሁሉን የረታ) (፪x) ለዘለዓለም እንደ እርሱ የለም (እንሰዋለን)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ