Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እንዲህ አይነቷ ናት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ከእግዚአብሔር ቃል ካልሆነ ከየት ይገኛል ከዝርግፍ ጌጥ ይልቅ ውስጧ የበለጠ በፀጋው መንፈሷ ሁሉ ያጌጠ ወርቅ አያምራት እርሷ ራሷ ወርቅ ናት ለይሉኝታ ምታስመጣው ጥሎሽ የላት መልካም አእምሮ የበሰለ ባህሪ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን ፈሪ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ አይነቷ ናት (፫x) እውነተኛ ረዳት እንዲህ አይነቷ ናት (፫x) እውነተኛ ረዳት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከውጭ ውበት የውስጥ ውበቷ በልጧል አካሄዷ ንግግሯ ይገልጣል ማስተዋሏ ዕውቀቷ የበዛ ነው የማመዛዘን ችሎታ ሁሉ ያለው (በጣም) እንደ ሰነፍ ሴቶች አትናገርም በመከራም ውስጥ ተስፋን አትቆርጥም ከአጥንቱ ነው እርሷ የተሰራችው ለዚህ ነው ሁሉን ነገር የቻለችው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ አይነቷ ናት (፫x) እውነተኛ ረዳት እንዲህ አይነቷ ናት (፫x) እውነተኛ ረዳት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የባሏም ልብ ይተማመንባታል እውነተኛው ፍቅር ይመግባታል ትገዛለች ለቃሉ ለሃሳቡ በግድ ሳይሆን አሸንፏት ፍቅሩ ተወስና እርሷ ለእርሱ ተሰጥታ በሌላ ወንድ ልቧም ሳያመነታ አንድ ለአንድ አይደለም የእርሷ ሂሳብ እንደቃሉ አንድ ናት ያለ ሃሳብ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ አይነቷ ናት (፫x) እውነተኛ ረዳት እንዲህ አይነቷ ናት (፫x) እውነተኛ ረዳት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገና ሌሊት በማለዳ ተነስታ (እንዲህ አይነቷ ናት) ምግብ ለቤቷ ሰዎች ሁሉ ሰርታ (እንዲህ አይነቷ ናት) ወገቧን በመቀነቷ ታጥቃለች (እንዲህ አይነቷ ናት) ስራዋን በጊዜው ትጨርሳለች (እንዲህ አይነቷ) እንድትለፋ አይደለም እርሱ ያገባት (እንዲህ አይነቷ) እረዳት ናት ሁሉም ነገር የገባት (እንዲህ አይነቷ ናት) ሰራተኛው አይደለችም ለቤቱ (እንዲህ አይነቷ ናት) ናት ለባሏ ድምቀቱ ውበቱ (እንዲህ አይነቷ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ አይነቷ ናት (፫x) እውነተኛ ረዳት እንዲህ አይነቷ ናት (፫x) እውነተኛ ረዳት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውበት ሃሰት ነው ደምግባትም (ከንቱ ነው) ውበት ሃሰት ነው ደምግባትም (ከንቱ) እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት እርሷ ትመሰገናለች (ትመሰገናለች) እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት እርሷ ትመሰገናለች (እርሷ) (፪x) እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት እርሷ ትመሰገናለች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ አይነቷ ናት (፬x) እውነተኛ ረዳት እንዲህ አይነቷ ናት (፬x) እውነተኛ ረዳት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ አይነቷ ናት (፬x) እውነተኛ ረዳት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ