Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እነግርሃለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማንም ሳይነግርህ ሁሉን ብታውቅም፣ በልቤ ያለውን ከአንተ አልደብቅም ማንም ሳይጠቁምህ ሁሉን ብታይም፣ የውስጤን እኔን ከአንተ አልሰውርም ያየኸውን አሳይሃለሁ፤ ያወቅኸውን እነግርሃለሁ፤ ሸክሜ የሚቀለው ከእግርህ በታች ነው፤ ለአንተ ያሳየሁት ሁሉ መላ አለው፤ ላዬ ዝም ብሎ ውስጤ ግን ሲዋትት፣ ማንም ልብ እማይለው በሹክሹክታ ዐይነት፣ የውስጤን በውስጤ ነግሬህ በብርቱ፣ ሁሉ ደኅና ሆነ ሲደርስ ሰዓቱ ለአንተ ስነግር ይቀለኛል፤ ከአንተ መማከር ይቀናኛል፤ ከአኔ እኩል አታይ የሕይወቴን ክስተት፣ ሁሉ ራቁት ነው፤ ግልጽ ነው በአንተ ፊት እያየኸው አሳይሃለሁ፤ ያወቅከው እነግርሃለሁ፤ ሸክሜ የሚቀለው ከእግርህ በታች ነው፤ ለአንተ የሰጠሁት ሁሉ መውጫ አለው ፊትህ እሆናለሁ የሆንሁትን፣ ጭንብል አላጠልቅ ማስመሰልን፣ ቀድሞም ዐይንህ ቃላቴን ዘልቆ፣ ይመረምራል የልቤን ጠልቆ የጓዳዬ ምስጢረኛዬ የምትሰማኝ ‘ምታደምጠኝ ‘ምትረዳኝ፣ ‘ምትረዳኝ ነገሬን እግርህስር አምጥቼ እጥላለሁ ላንተ የነገርኩ እለት ፈውሴን አገኛለሁ የማላሳይህ፣ የማላዋይህ፣ ‘ማላማክርህ፣ የማልነግርህ ጉዳይ አለኝ ወይ? የልቤ አምላክ ሆይ፤ ቅሩብ ለነፍሴ፣ ምን ነገር አለ የማስቀረው ብዬ በራሴ? (*2)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ