Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እኔም ልወቅህ ዛሬ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴ የአምላክሽን ክብር እይ ታላቅነቱ ይግባሽ ጌታ መሆኑን ተረጂ ወደ እርሱ ይሁን ልብሽ ቸል አትበይ አትርሺ በዙፋኑ የተቀመጠውን እንደሚገባሽ አክብሪው ማራኪሽ እርሱ ይሁን እኔም ልወቅህ ዛሬ ልወቅህ እንደሚገባኝ በፊትህ ልስገድልህ ክብርህን ጌታ አሳየኝ ክብርህን አይቶ እንደነበረ የሚቀር ማን ነው ብርሃንህን አይቶ የማይሰግድልህስ ማን ነው ነፍሴ እርሱን ማየት ብትችይ ውበቱ ቢታይሽ ከሁሉ የሚበልጥ መሆኑ ከልብስ ቢረዳሽ ሰላምሽ ይበዛል ታርፊያልሽ ይቀራል ሁከትሽ አምላክ እንደ አምላክነቱ ቢረዳሽ ነፍሴ አምላክሽ ጠርቶሻል የልጁን ክብር እንድታይ በምድር ኑሮ በሚፈርስ በድንክዋን ተይ አትታለይ አምላክ ይረዳሻል መሻትሽ እሱን ብቻ ይሁን ፈልጊው ተጠሚው ተራቢው ጌታሽን ነፍሴ የእምነትን ብልጭታ አንጸባርቆልሻል አምላክ እንድታውቂው እንድትቀርቢው ይሻል አንድ ልጁን ልኮ እንዲሁ በፍቅሩ መርጦሻል ነፍሴ እባክሽ ይግባሽ አክብሪው እርሱ ይበልጥብሻል እዚህ ያደረሰሽ በጸጋው መቼ ይለይሻል ሃጢያተኛ ሳለሽ ሞቶልሽ በደሙ አጽድቆሻል ከመልእክት በላይ አክብሮሽ በቀኙ አስቀምጦሻል ነፍሴ እባክሽ ይግባሽ እርሱ አክብሮሻል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ