Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እኔም ወግ አየሁ እንደሰው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዝ፥ (እኔም ወግ አየሁ እንደሰው እኔም ክብር አየሁ እንደሰው እንደ ሰው /2/)x2 እኔም ወግ አየሁ እንደ ሰው ለአምላክ ምስጋና ይድረሰው (ክበር ልበል በተራዬ ንገስ ልበል በተራዬ ኢየሱስ ጌታዬ) 2
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክበር ልበል በተራዬ ቀን አወጣልኝ ጌታዬ ሰላሳ ስምንት ዓመታት ሙሉ የአልጋ ቁራኛ ሽባ መባሉ መኖር ሰልችቶኝ ሞቴን ስጣራ እኔም ልታሰብ ደረሰኝ ተራ አልጋህን ይዘህ ተነስ ሂድ አለ ከልካይ ማን አለ ደርቆ የኖረው ያ ፊቴ ወዛ ሞገሴ በዛ ሞቴን ለሞተልኝ ባለውለታዬ አልጥልህም ላለኝ ባለውለታዬ አለሁልህ ላለኝ ባለውለታዬ ገና ይዘመራል ከዚህም በላይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዝ፣ እኔም ወግ አየሁ እንደ ሰው... በቤተ መቅደስ በመልካሟ ደጅ ስለምን ሳለሁ ምጽዋት ከሰው እጅ አንካሳን አይቶ ሊፈውስ ወዶ የእግዚአብሔር መንፈስ በጴጥሮስ ወርዶ በኢየሱስ ስም ተነሳ አለ ከልካይ ማን አለ ደርቆ የኖረው ያ ፊቴ ወዛ ሞገሴ በዛ ሞቴን ለሞተልኝ ባለውለታዬ አልጥልህም ላለኝ ባለውለታዬ አለሁልህ ላለኝ ባለውለታዬ ገና ይዘመራል ከዚህም በላይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዝ፣ እኔም ወግ አየሁ እንደ ሰው... የጤሜዎስ ልጅ በርጠሜዎስ ነኝ ስድቡ ንቀቱ ቀለብ የሆነኝ አትጩህ የሚል ከልካይ ቢነሳ እድሜ የፈጀውን ጭንቄን አልረሳ ኢየሱሴ ግን ጥሩልኝ አለ ከልካይ ማን አለ ደርቆ የኖረው ያ ፊቴ ወዛ ሞገሴ በዛ ሞቴን ለሞተልኝ ባለውለታዬ አልጥልህም ላለኝ ባለውለታዬ አለሁልህ ላለኝ ባለውለታዬ ገና ይዘመራል ከዚህም በላይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዝ፣ እኔም ወግ አየሁ እንደ ሰው... ለተበደሉት በቅን የሚፈርድ አባብሎ የሚይዝ በፍቅር በውድ ያለቀን ነገር መቀጠል የሚያውቅ ምስኪን የማይንቅ አምላኬ ትልቅ ይህንን አምላክ ያመለካችሁ ይኩራ ልባችሁ አቤት ብርታቱ አቤት ችሎቱ የጌትነቱ ሞቴን ለሞተልኝ ባለውለታዬ አልጥልህም ላለኝ ባለውለታዬ አለሁልህ ላለኝ ባለውለታዬ ገና ይዘመራል ከዚህም በላይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ