Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እኔስ ኢየሱስ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ህጉን ልተግብረው እንጂ በሕይወቴ ቃሉን ልኑረው ያለኝ ሁሉ ይፈጸማል እግዚአብሔር ያለው እራስ እንጂ ጅራት ላልሆን ቃሉ እንደሚለው በስሙ የተጠራሁ ሰው ነኝ እኔ የኪዳኑ ሰው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም (፪x) ገና እርሱ ያየልኝን አያለሁ በሕይወቴ ጭንገፋ የለም በሕይወቴ ጭንገፋ የለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እቸኩላለሁ ገና ገና ገና ወደ ብዙ ክብር ገና በዐይኔ አያለሁ ገና ገና ገና የጌታን ተአምር ገናና (፪x) እገሰግሳለሁ ወደ ፊትህ ፈጥኖ አንስቶኛል ከውድቀት አልመለስም ወደኋላ እርፉን ይዣለሁ ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ (፬x) ክንዱን ተማምኖ እኔን ሲጠራ አሃሃ እኔን ሲጠራ (፪x) ያልተጸጸተ በእኔ ሊሰራ አሃሃ በእኔ ሊሰራ (፪x) መንገዴን ሁሉ አቅንቶልኛል አሃሃ አቅንቶልኛል (፪x) ለብዙ ክብር ይፈልገኛል አሃሃ ይፈልገኛል (፪x) ቃሉን ሊያጸና ሊደግፈኝ አሃሃ ሊደግፈኝ (፪x) ከፊቴ ወጥቶ አይዞሽ ካለኝ አሃሃ አይዞሽ ካለኝ (፪x) ታዲያ እንዴት ልፍራ ልኡሉን ይዤ አሃሃ ልኡሉን ይዤ (፪x) ልጓደድ እንጂ ስሙን መዝዤ አሃሃ ስሙን መዝዤ (፪x) እገሰግሳለሁ ወደ ፊትህ መቆም አልሻም መዘግየት አልመለስም ወደኋላ እርፉን ይዣለሁ ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም (፪x) ገና እርሱ ያየልኝን አያለሁ በሕይወቴ ጭንገፋ የለም በሕይወቴ ጭንገፋ የለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እቸኩላለሁ ገና ገና ገና ወደ ብዙ ክብር ገና በዐይኔ አያለሁ ገና ገና ገና የጌታን ተአምር ገናና (፪x) የሚዘጋና የሚከፍተው አሃሃ የሚከፍተው (፪x) መወርወሪያውን የሰበረው አሃሃ የሰበረው (፪x) ጠላቴን ሁሉ ተጣልቶልኛል አሃሃ ተጣልቶልኛል (፪x) ተከናወኚ ሂጂ ብሎኛል አሃሃ ሂጂ ብሎኛል (፪x) እንደመጣው ቃል አሜን ብያለሁ አሃሃ አሜን ብያለሁ (፪x) ባሕር ተከፍሎ እሻገራለሁ አሃሃ እሻገራለሁ (፪x) ሁሉን በሚያስችል ሁሉን እችላለሁ አሃሃ ሁሉን እችላለሁ (፪x) እንዴት ብትሉ ኃይሌ የጌታ ነው አሃሃ ኃይሌ የጌታ ነው (፪x) እገሰግሳለሁ ወደ ፊትህ መቆም አልሻም መዘግየት አልመለስም ወደኋላ እርፉን ይዣለሁ ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም (፪x) ገና እርሱ ያየልኝን አያለሁ በሕይወቴ ጭንገፋ የለም በሕይወቴ ጭንገፋ የለም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ