Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እንውጣ ለወንጌል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክቡር ቅርሳቸውን ቀዬያቸውን ትተው ቁልቁል ወረዱ ማዕረጋቸውን ጥለው ነፍስ አወራርደው ለወንጌል እውነት ወስነው ወጡ ሞትን ለመሞት መኖርያ ዘመድ ሃገር እያላቸው ለወንጌል ብለው አውሬ በላቸው እንደተረገሙ ሰው ቆጥሯቸው ለሃገር ሁሉ ጦስ አረጓቸው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ታሪኩን ሰምተን ዝም አይደል እንውጣ ለወንጌል እንጋደል ለምን እንተኛለን የእግዜአብሄር ሰዎች ሲጨምር ቁጥራቸው የምድር ሙታኖች ለእኛም ተሰብኮ ነው የመጣነው አባቶቻችን ዋጋ ከፍለው የአባቶቻችን አጥንት ይታዘበናል ኧረ እያሱስ ምን ይለናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያለ ዳኛ ፍርድ ታርደው ተጣሉ ክቡር ሰው ሲሆኑ ከእቃም ቀለሉ ሰአትን ሳይመርጡ ያለመታከት ሌሊቱን ከቀን የሚያገናኙ ያለ እረፍት እንቅልፍ ከቀን እስከ ንጋት በወህኒ ግርፋት የመከራው ስደት (፪x) ረሃብ ዘመዳችው ጥማት ጓደኛቸው ብርድና ውርጩ ውጭ አዳራቸው የቀትሩ ፀሃይ የሀሩሩ ብዛት ረዥሙ በረሃ የማይሻል ከሞት አከሰላቸው መልካቸውን አጡ ጤንነታቸውን ለወንጌል ተዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ታሪኩን ሰምተን ዝም አይደል እንውጣ ለወንጌል እንጋደል ለምን እንተኛለን የእግዜአብሄር ሰዎች ሲጨምር ቁጥራቸው የምድር ሙታኖች ለእኛም ተሰብኮ ነው የመጣነው አባቶቻችን ዋጋ ከፍለው የአባቶቻችን አጥንት ይታዘበናል ኧረ እያሱስ ምን ይለናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለጌታ ቃል ብለው ከቤተሰባቸው ከምወዱት ሃገር ከልጅ ከአባታቸው ተለይተው ወጡ ጠፋ አድራሻቸው ገደል ተራራ ስር ሆነ መኖርያቸው ተባብረው ጠሏቸው ፍጥረታት ሁሉ ቀባሪ ኣጡ በሜዳ ተጣሉ ተሰነጠቁ ህይዎት እያላቸው ያለፉት ሰማእታት አቤት ስቃያቸው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ታሪኩን ሰምተን ዝም አይደል እንውጣ ለወንጌል እንጋደል ለምን እንተኛለን የእግዜአብሄር ሰዎች ሲጨምር ቁጥራቸው የምድር ሙታኖች ለእኛም ተሰብኮ ነው የመጣነው አባቶቻችን ዋጋ ከፍለው የአባቶቻችን አጥንት ይታዘበናል ኧረ እያሱስ ምን ይለናል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ