Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኧረ እንዴት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ እንዴት/7 እንደምን ይረሳል እንዴት እንዴት ያንተ ደግነት እንዴት እንዴት እኮ እንዴት ይረሳል እንዴት እንዴት እኔ አቃተኝ ምህረትህ እንዴት እንዴት እንደምን ይረሳል እንዴት እንዴት በርታልኝ ማለትህ እንዴት እንዴት እኮ እንዴት ይረሳል እንዴት እንዴት ሰው የከዳኝ ለት እንዴት እንዴት እኔ አለሁ ማለትህ እንዴት እንዴት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዴት/20 አይችልም አትበሉኝ ልሂድ ወደፊት ይችላል ብያለው ልቤን አታድሙት ጌታን ታምኜው ደጁ ብሞት አለ መነሳት/2 ዝናህን ሰምቼ ላንተ ልሰግድ መጣሁ ከሰማሁት በላይ ሆነብኝ አማላይ ስቦ አስቀረኝ እዛው ሌላ ሌላ እንዳለይ/4 ጌታዬ የዋህ ነው በልቡም ትሁት ይጠጋኛል እንጂ አይርቅ ከኔ ቤት አንተ አባት ነህ እኔም ልጅህ ነኝ ምን ጎሎብኝ ከእጅህ አንተ አባት ነህ እኔም ልጅህ ምን አጣለሁ ከእጅህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ እንዴት … እስቲ አንዴ አድምጡኝ ልበል እንዲ እንዲያ ልብ ያለው ልብ ይበል ምንም ሳያቅማማ የእንቆቅልሽ ሁሉ መፍቻውን በእጁ የያዘ መድሃኒያለም አለ የእንቆቅልሽ ሁሉ ቁልፉን በእጁ የያዘ ንጉስ በዚ አለ ዝናህን ሰምቼ ላንተ ልሰግድ መጣሁ ከሰማሁት በላይ ሆነብኝ አማላይ ስቦ አስቀረኝ እዛው ሌላ ሌላ እንዳለይ/4
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጌታ ሆይ ስለው ብርክክ ብዬ ተነሳ ሸክሜ ሄደ ከላዬ አባቴ ስለው ድፍት ብዬ ተነሳ ሸክሜ ሄደ ከላዬ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ