Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እረዳሻለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውጪ ብሎ አስወጥቶኝ ከኖርኩበት ቀዬ ሰፈር ሊሰራብኝ ገንዘብ ሊያደርገኝ ለእርሱ ስራ ለእርሱ ክብር ከዳር ማድረስ ሳይችል ቀርቶ ጥሎኝ አይሄድ በበረሀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአመንኩትን አውቀዋለሁ አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x) አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x) ለነገም አመንኩት ልቤ በእርሱ ፀና አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x) ለነገም አመንኩት ልቤ እርሱ ራር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና (፬x) ልቤ እርሱ ጋር ፀና ልቤ እርሱ ጋር ፀና ትናንት ሲደግፈኝ አይቻለሁና ልቤ እርሱ ጋር ፀና (፪x) ልቤ እርሱ ጋር ፀና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያለኝ እውነት ሆኖ እያለ መልካምነቱንም ፍጥረት እያወቀ እንደተረሳሁ እንደተወኝ እንደማያየኝ እንደጣለኝ ያ ክፉ ጠላቴ ብዙ ብዙ ዋሽቶኛል እውነታውን ግን ቃሉ ነግሮኛል (፪) እረዳሻለሁ አግዝሻለሁ በፀናች ክንዴ ደግፍሻለሁ ልብሽ ቤቴ ነው የኔ የአንቺ ነው ለአንቺ ያለኝ ፍቅር ጥልቅ ነው ሁኔታ የሚለው ሌላ ሌላ ነው ቃሉ ያለኝ ግን አይዞሽ ነው ሁኔታ የሚለው ሌላ ሌላ ነው ቃሉ ያለኝ ግን በርቺ ነው እረዳሻለሁ አግዝሻለሁ በፀናች ክንዴ ደግፍሻለሁ ልብሽ ቤቴ ነው የኔ የአንቺ ነው ለአንቺ ያለኝ ፍቅር ጥልቅ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጠላቴ ያለው ሁሉ ውሸት ነው ጌታ ያለኝ ግን እውነት ነው ጠላቴ ያለው ሁሉ ውሸት ነው ቃሉ ያለኝ ግን እውነት ነው እቀጥላለሁ ገና እሄዳለሁ እጁ ይዞኛል ምን እሆናለሁ እቀጥላለሁ ገና እሄዳለሁ ተሸክሞኛል ምን እሆናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብዙ ብዙ መልካም ነገር ብዙ ብዙ በጎ ነገር ብዙ ብዙ ጥሩ ነገር ትናንቴ ላይ አርጎልኛል (፪x) አመሰግነዋለሁ (፬) አመሰግነዋለሁ (፬)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቅኔዬ አልሻገተ ትውልድ አላለፈው ገና በልጅነት በልቤ ያኖረው ከአፉ በወጣው ቃል የተፃፈ ነገር እርጅና አያውቀውም ይህ ሰማይ ይናገር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x) ለነገም አመንኩት ልቤ በእርሱ ፀና አይቼዋለሁኝ ትናንትና (፪x) ለነገም አመንኩት ልቤ እርሱ ራር ፀና ልቤ እርሱ ራር ፀና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ