Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እረኛ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖረ ልቡ ስለመንጋው ያደረ ለአንዲት ምስኪን ነፍስ ግድ እያለው ብዙ አሉኝ ብሎ አንዷን የማይተው ይሄዳል ያለእረፍት ሁሉ ጋ የጠፋችውን ያቺኑ ፍለጋ ሲያገኛት ሌላ እንደሌለው ደስታው መለኪያም የለው የባዘነውን የሚመልስ የጠፋውን የሚፈልግ የተሰበረውን የሚጠግን የሚያጸና የደከመውን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይህ ነው የእኔ እረኛ ይህ ነው የእኔ መዳኛ ይህ ነው የእኔ መጽናኛ ኢየሱስ መልካሙ እረኛ መታመኛዬ መጠገኛዬ መደገፊያዬ መታደጊያዬ ጠያቂ አለኝ ጠያቂ ፈላጊ አለኝ ፈላጊ ጠያቂ አለኝ ጠያቂ መሽቶም ሲነጋ ጠባቂ ይህ ነው የእኔ መጽናኛ ኢየሱስ መልካሙ እረኛ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውዴ የሚታደገኝ ራሱን ሰጥቶ የሚያውቀኝ ከልብ በስም ለይቶ ለአፍታም ለቅጽበት አይለየኝ ለሚሰማሩብኝ አይተወኝ የእረኞች አለቃ እረኛዬ የገዛኝ በፍቅር መጋቢዬ ኢየሱስ የነፍሴ አባት ጠባቂዋ ከዱር ከገደሉ ማምለጫዋ የባዘነውን የሚመልስ የጠፋውን የሚፈልግ የተሰበረውን የሚጠግን የሚያጸና የደከመውን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይህ ነው የእኔ እረኛ ይህ ነው የእኔ መዳኛ ይህ ነው የእኔ መጽናኛ ኢየሱስ መልካሙ እረኛ መታመኛዬ መጠገኛዬ መደገፊያዬ መታደጊያዬ ጠያቂ አለኝ ጠያቂ ፈላጊ አለኝ ፈላጊ ጠያቂ አለኝ ጠያቂ መሽቶም ሲነጋ ጠባቂ ይህ ነው የእኔ መጽናኛ ኢየሱስ መልካሙ እረኛ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ