Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እረኛን ይቀባል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳሙኤልም ወደ ሳኦል መጣ ሳኦልም አንተ ለእግዚአብሔር የተባረክ ሁን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ፈጽሜአለሁ አለው ሳሙኤልም ይህ በጆሮዬ የምሰማው የበጐች ጩኸትና የበሬዎች ግሳት ምንድን ነው? አለ ሳኦልም ህዝቡ ለአምላክህ ይሰውአቸው ዘንድ መልካሞቹን በጐችና በሬዎችን አድነዋቸዋልና አማሌቃዊያንም አምጥተዋቸዋል የቀሩትንም ፈጽመን አጠፋን አለው ሳሙኤልም ለሳኦል አለቀሰ እግዚአብሔርም በእስራኤል ላይ ሳኦልን ስላነገሠ ተጸጸተ እስከመቸ ድረስ ለሳኦል ታለቅሳለህ ውረድ ቤተልሔም በቀንድ ዘይት ሞልተህ ከልጆቹ መሃል አዘጋጅቻለሁ ወደ እሰይ ቤት ግባ ንጉስ: እቀባለሁ ሲለኝ አግዚአብሄር ፈራሁ ተደናገጥሁ ሳኦል እንዳይሰማ ብዬ እጅጉን ፈራሁ አንዲት ጊደር ይዤ ጌታዬ እንዳዘዘኝ ጠራሁት እሰይን ልጆቹን እንዲያሳየኝ በእውነት መልኩ ያማረ ቁመናው ሸበላ ወደእኔ የተጠጋ ኤልያብ ነው ለካ እግዚአብሔር ሚቀባው በፊቴ ይህ አለ ለእስራኤል ንጉሥ ኧረ እፎይ ተገኘ ብዬ በውስጤ አስቤ ልቀባው ስጠጋ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ አትቸኩል በል ረጋ ሰው ፊትን እንደሚያይ እኔ አላይምና በዓይኔ ፊት ቀሏል አልያብን አትቀባ (፪x) ሌሎችም ሰባቱ አለፉ በፊቴ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ አልመረጥኩም እኔ ልጆቹም አለቁ ማን ይሆን የቀረው የሚቀባው የታል: ሰዉን: ግራ ገባው የቀረ የለም ወይ እነዚሁ ናቸው እስኪ እሰይ ልጆችህን በደንህ ቁጠራቸው ገና ታናሽ አለ በጐች የጠብቃል አለኝ መለሰና ሥሙ ዳዊት ይባላል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተጠርቶ መጣና በእኔ ፊት ቆመ እግዚአብሔርም አየው ዓለኝ ቀባው ሂደህ የአምላኬ መንፈስ ወደደው አረፈበት ዳዊት ያ እረኛው በእውነት አማረበት እግዚአብሔር ለካስ መቼ ፊትን ያያል ልቡን ከወደደ እረኛን ይቀባል እኔም ታሪክ አለኝ የዳዊትን መሳይ አምላኬ ከትቢያ ከአመድ ላይ ሲያነሳኝ እግዚአብሔር ለካስ መቼ ፊትን ያያል ልቡን ከወደደ ምስኪኑን ያከብራል እኔም ታረክ አለኝ የዳዊትን መሳይ አምላኬ ከትቢያ ከአመድ ላይ ሲያነሳኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰው ዓይን ሲታዩ ዓይን የሚሞሉ ትከሻቸው ሰፊ ቁመናቸው ብቁ አልጠፉም ብዙ አሉ አገሩን ሞልተዋል በጊዜ . (3) . እንጂ ታዲያ መች ከብረዋል ለምን እንደወደደኝ በውል ባይገባኝም ስለእራሴ ማውቀው ውብ ታሪክ የለኝም እንደ እስራኤል በዕፍረት ነበርኩ እራቁቴን ኢየሱሴ መጥቶ ጠጋ ባያለብሰኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ለካስ መቼ ፊትን ያያል ልቡን ከወደደ እረኛን ይቀባል እኔም ታረክ አለኝ የዳዊትን መሳይ አምላኬ ከትቢያ ከአመድ ላይ ሲያነሳኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ