Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እረኛዬ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ሚያሳጣኝ የለም የማጣው የለም/2 እግዚአብሔር ፀጥታዬ ነው ሚያውከኝ የለም/3 የማመልከው አምላክ የተደገፍኩት ጠበቀኝ እንዳልጠፋ እኔ እንዳልሞት በእጆቹ መዳፍ ላይ ስለቀረፀኝ አልጠፋም የሚራራ አባት አለኝ የማያስከፍል ቅጥር ሆኖኛል መተማመኛ ማስፈራራቱ አያገኘኝም የዛ ቀማኛ የሚጠብቀኝ የኔ አባት አይሰለቸውም ቀንም ለሊት የሚጠብቀኝ የኔ እረኛ ቀኑን ጠብቆ ማታ ማይተኛ በቀኜ ነህና እኔ አልደነግጥም ሁልግዜ ስላማህ አልታወክም ከመከራ ስጋት ልቤ እርፍ ብሏል ህይወቴ በእጅህ ላይ ነው ምን ያስፈራኛል የማያስከፍል ቅጥር ሆኖኛል መተማመኛ ማስፈራራቱ አያገኘኝም የዛ ቀማኛ የሚጠብቀኝ የኔ አባት አይሰለቸውም ቀንም ለሊት የሚጠብቀኝ የኔ እረኛ ቀኑን ጠብቆ ማታ ማይተኛ እኔ የምኖረው አንተን ታምኜ ነው/2 በህይወት የምኖረው ቃልህን ታምኜ ነው/2 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ሚያሳጣኝ የለም የማጣው የለም/2 እግዚአብሔር ፀጥታዬ ነው ሚያውከኝ የለም/3
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ