Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እርሱ ይላቅ እንጂ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሊልቅ የሚገባው እርሱ ይላቅ እንጂ እኔ ዝቅ ልበል እኔ ዝቅ ልበል ዝቅ ልበል እንጂ ከፍታዉን ሁሉ የክብሩን ቦታ እሰዋለታለው ለትልቁ ጌታ ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ሞገስ ሞገስ ሞገስ ለኢየሱስ መክበር መክበር መክበር ለእግዚአብሔር መንገስ መንገስ መንገስ ለጌታ መንፈስ ቅዱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሰማይ የመጣው ከሁሉ በላይ ከሁሉ በላይ በሁሉ ላይ ጌታ ደግሞም ኤልሻዳይ ደግሞም ኤልሻዳይ ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ለርሱ ይሰግዱለታል ለርሱ ይሰግዱለታል ፍጥረት በራሱ ላይ አንግሶ ሾሞታል አንግሶ ሾሞታል በከፍታዎች ላይ ከፍ ያለ ከፍ ያለ እንደእርሱ በሞገስ ማን አለ ማን አለ ማን አለ በከፍታዎች ላይ ከፍ ያለ ከፍ ያለ እንደእርሱ በውበት ማን አለ ማን አለ ማን አለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሊልቅ የሚገባው እርሱ ይላቅ እንጂ እኔ ዝቅ ልበል እኔ ዝቅ ልበል ዝቅ ልበል እንጂ ከፍታዉን ሁሉ የክብሩን ቦታ እሰዋለታለው ለትልቁ ጌታ ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ሞገስ ሞገስ ሞገስ ለኢየሱስ መክበር መክበር መክበር ለእግዚአብሔር መንገስ መንገስ መንገስ ለጌታ መንፈስ ቅዱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምድርና ሞላዋ ለርሱ ለእግዚአብሔር ናት ለርሱ ለእግዚአብሔር ናት አለምም የቃሉ ትዕዛዝ ስራ ናት ትዕዛዝ ስራ ናት ሁሉ በእርሱ ለእርሱ ተፈጥረዋልና ተፈጥረዋልና ለታላቅነቱ ይብዛለት ምስጋና ይብዛለት ምስጋና በከፍታዎች ላይ ከፍ ያለ ከፍ ያለ እንደእርሱ በሞገስ ማን አለ ማን አለ ማን አለ በከፍታዎች ላይ ከፍ ያለ ከፍ ያለ እንደእርሱ በውበት ማን አለ ማን አለ ማን አለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልሰለችም ከፍቶ ዝም አልልም ጌታን ከማመስገን ወደኋላ አልልም ወደኋላ አልልም ወደኋላ አልልም አምላኬን ከማምለክ እኔ ዝም አልልም እኔ ዝም አልልም አልሰለችም ከፍቶ ዝም አልልም ጌታን ከማመስገን ወደኋላ አልልም ወደኋላ አልልም ወደኋላ አልልም አምላኬን ከማምለክ እኔ ዝም አልልም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይጓደልበት አምልኮ አይጓደልበት ምስጋና ለዚህ ለገናና አይጓደልበት ዝማሬ አይጓደልበት እልልታ ለሚወደን ጌታ አይጓደልበት አምልኮ አይጓደልበት ምስጋና ለዚህ ለገናና አይጓደልበት ዝማሬ አይጓደልበት እልልታ ለሚወደን ጌታ በእርግጥ አምላክ ነዉ የጌቶች ጌታ የጌቶች ጌታ ደሞ ሚገባው ዝማሬ እልልታ ዝማሬ እልልታ በእርግጥ አምላክ ነዉ ኃያል ገናና ኃያል ገናና ደሞ ሚገባው ክብር ምስጋና ክብር ምስጋና የሚገባው ነው ክብር ምስጋና(5)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ