Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እስኪ አንድ ሰው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አይቋረጥም ከጀመርኩት ምሥጋናዬ እጨምራለሁ ከፍ ከፍ ይበል ጌታዬ ይገባዋልና (፫x) አይቋረጥም ከጀመርኩት ምሥጋናዬ እጨምራለሁ ከፍ ከፍ ይበል ጌታዬ ይገባዋልና (፫x) እስቲ ለዚህ ጌታ አምልኮ ያለው (፬x) ኢየሱስ በሕይወቱ የሆነው ብቸኛ አመልካለሁ የሚል ቀኝ እጁን ይስጠኛ ይተባበረኛ ይተባበረኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ፤ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ይተባበረኛ ይተባበረኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ፤ ቀኝ እጁን ይስጠኛ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአመድ ላይ የተነሳ ታሪክ ያለው እንደኔ ምሥጋና አለኝ የሚል ካለ ይቁምልኝ ከጐኔ ክብሬን ስሜን ብጥልልህ እብድ አትበሉኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከጠላቴ ጽኑ እስርአት የተፈታሁ ነኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ ዝም በይ አትበሉኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ (፪x) አሃሃሃ እስቲ አንድ ሰው የተደረገለት አሃሃሃ ድቅድቅ ጨለማው የተገፈፈለት አሃሃሃ እድፋሙ ልብሱ የተቀየረለት አሃሃሃ ሃማ እያየ የተፈረደለት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአመድ ላይ የተነሳ ታሪክ ያለው እንደኔ ምሥጋና አለኝ የሚል ካለ ይቁምልኝ ከጐኔ ክብሬን ስሜን ብጥልልህ እብድ አትበሉኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከጠላቴ ጽኑ እስራት የተፈታሁ ነኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ ዝም በይ አትበሉኝ እኔ አለበኝ ውለታው እኔ አለብኝ እኔ አለብኝ ውለታው ዝምበል አትበሉኝ (፪x) አሃሃሃ እስቲ አንድ ሰው ፀሐይ የወጣለት አሃሃሃ የተማሰ ጉድጓድ የተደፈነለት አሃሃሃ ሟርቱ ድግምቱ የተረገጠለት አሃሃሃ ብርቱ እግዚአብሔር የተሟገተለት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአመድ ላይ የተነሳ ታሪክ ያለው እንደኔ ምሥጋና አለኝ የሚል ካለ ይቁምልኝ ከጐኔ ክብሬን ስሜን ብጥልልህ እብድ አትበሉኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከጠላቴ ጽኑ እስራት የተፈታሁ ነኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ ዝም በይ አትበሉኝ አሃሃሃ እስቲ አንድ ሰው ውለታ ያለበት አሃሃሃ ሰባራ ልቡ የተጠገነለት አሃሃሃ ሞቱ ሲታወጅ ትንሳኤ የሆነለት አሃሃሃ ጌታ ነገሩን የገለበጠለት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአመድ ላይ የተነሳ ታሪክ ያለው እንደኔ ምሥጋና አለኝ የሚል ካለ ይቁምልኝ ከጐኔ ክብሬን ስሜን ብጥልልህ እብድ አትበሉኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከጠላቴ ጽኑ እስራት የተፈታሁ ነኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ ዝም በይ አትበሉኝ አይቋረጥም ከጀመርኩት ምሥጋናዬ እጨምራለሁ ከፍ ከፍ ይበል ጌታዬ ይገባዋልና ይገባዋልና እስቲ ለዚህ ጌታ አምልኮ ያለው (፬x) ኢየሱስ በሕይወቱ የሆነው ብቸኛ አመልካለሁ የሚል ቀኝ እጁን ይስጠኛ ይተባበረኛ ይተባበረኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ፤ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ይተባበረኛ ይተባበረኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ፤ ቀኝ እጁን ይስጠኛ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ