Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እስኪ እንነጋገር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አራት መቶ ነቢያት እየተነበዩ ነገስታቶቹ ግን ነቅተው ተወያዩ አንድ አለ የቀረ ግን ደግ አያወራ ተብሎ ነብዩ ሚልኪያስ ተጠራ እግዚሃብሄር ያለውን ሃቁን ነገራቸው ነገር ሁሉ ሆነ ልክ እርሱ እንዳላቸው በበላበት ማይጮህ እርሱ ነው እና ደግ የእግዚሃብሄርን መድረክ ከክፉ እንታደግ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስኪ እንነጋገር እስኪ እንወያይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እዚህ ቤት መዋሸት ይፈቀዳል ወይ እስኪ እንነጋገር እስኪ እንወያይ አንድ ሲደመር አንድ ሰባት ነው ወይ?
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰባት ነው ያሉ ሰባት ነው ያሉ መድረኮቹን ሞሉ ሁለት ነው ያሉ ሁለት ነው ያሉ አይጋበዙም አሉ ጌታችን ኢየሱስ የፍቅሩ ጌታ እውነትን ሲሰብክ በአገልግሎት ቦታ ትምህርቱ አንዳዶቹን ሲያሰናክላቸው ለደቀመዛሙርቱ በጣም ከበዳቸው "ጌታ ሆይ ትምህርትህ ደግ ስላልሆነ፣ ትንሽ ቀየር አድርግው ሰው ተበተነ" ሲሉት "ከፈለጋችሁ እናንተም ሂዱ" አለ የእውነት መለኪያ ዛሬስ ወደየት አለ?
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስኪ እንነጋገር እስኪ እንወያይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እውነት ሰው ቢበትን ልክ አይደለም ወይ?
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይህንን ስዘምር ፊቱ ሚጠቁር ሰው መጣራት አለበት እርሱ የማን ልጅ ነው? ጎሰኝነት እና ተንኮል ሰርጎ ገብቶ ንግድ በእግዚሃብሄር ቤት ገበያ ዘርግቶ ሳቅ እና ጨዋታ ቀልደኝነት ገኖ የስኬት መለኪያ የሰው ብዛት ብቻ ሆኖ ይህ አካሄዳችን ይመርመር የሚሉ ደግ አይናገሩም ዋናው ፅህፈት ቤት አይምጡ ሲባሉ ደግ እነማን ናቸው? እስኪ እንወያይ? የእውነት መለኪያ መፅሃፉ ይታይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስኪ እንነጋገር እስኪ እንወያይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደረሰኝ መጠየቅ ልክ አይደለም ወይ? እስኪ እንነጋገር እስኪ እንወያይ ዋናው ፅህፈት ቤት ኦዲት ይደረጋል ወይ? እስኪ እንነጋገር እስኪ እንወያይ ብሔርተኝነት እዚህ በእውነት የለም ወይ?
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጨዋ የለ ባሪያ የለ ኦሮሞ የለ ሃድያ የለ አማራ የለ ከምባታ የለ አንድ አድርጎናል በቀራኒዮ መስቀል ላይ የዋለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስኪ እንነጋገር እስኪ እንወያይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
8
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብሔርተኝነት እዚህ፣ ይፈቀዳል ወይ?
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
9
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጨዋ የለ ባሪያ የለ ሃድያ የለ ትግሬ የለ አማራ የለ ኦሮሞ የለ እዚህ የተሰበሰበው አላማው አንድ ነው ምክኒያቱም ኢየሱስ ለእኛ መስቀል ላይ ስለዋለ የቤተክርስቲያን አላማው አንድ ነው የቃለ-ህይወትም አላማው አንድ ነው ወንጌልን ለፍጥረት መስበክን ብቻ ነው ከዚህ ውጪ ድብቅ አጀንዳ ያላችሁ ቸርቿን እንድትለቁ ትጠየቃላችሁ የትውልድን እድሜ ገንዘብ እየበሉ በጣፋጭ ንግግር ጊዜ እየገደሉ ቁስል እያከኩ ለውጥ የማያመጡ ወይ የማይመልሱ ወይ የማየለውጡ ደግሞ እውነት አፍርጠው ሚና ለዩ ሚሉ ተወደው ለመኖር ትውልድ የማይገድሉ እነማን ናቸው ደግ ለወንጌል ያደሩ ስብሰባ እንቀመጥ ሁሉም ይመርመሩ ጥሪ ያላቸው ይቀመጡ ያልተጠሩ ይባረሩ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ