Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እስቲ ልለምነው ጌታዬን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ልመና ጸሎት ምልጃና ምሥጋና ለሰዎች ሁሉ እንዲደረግ ከሁሉም በፊት እመክራለሁ በመንፈሳዊነትና በመልካም ጠባይ እየተመራን በሰላምና በጸጥታ እንድንኖር በተለይ ለነገሥታትና በስልጣን ላይ ላሉ ሁሉ ጸልዩ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለህዝቤ የራሴን የግሌን ነገር ትቼ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለምድሬ የራሴን የጸሎት ርዕስ ትቼ ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአገሬ መፍትሄዋ የእንቆቅልሿ መፍቻዋ ቁልፉ ያለው ሰው ጋር አይደል ታዲያ ማንም አይታለል ስለእልቂቷ ወሬን ትቼ ስንበረከክ ተደፍቼ ይሰማኛል አምነዋለሁ ከዚም በፊት አይቻለሁ ሁሉም ነገር ያበጀዋል ዝብርቅርቁን ያሳምራል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለህዝቤ የራሴን የግሌን ነገር ትቼ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለምድሬ የራሴን የጸሎት ርዕስ ትቼ ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በችግሯ ከምሳለቅ ይልቅ እኔ ፊቱ ልውደቅ ባለምነው ባልጠይቀው እዳው በእኔ ጫና ላይ ነው መፍትሄ ላይሆን ወሬን ትቼ ልንበረከክ ፊቱን ሽቼ ሰሚ አምላክ እያመንኩኝ ለምን መፍትሄ አጣለሁኝ ትልቅም ለውጥ አመጣለሁ ለምድሬም ፈውስ እሆናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለህዝቤ የራሴን የግሌን ነገር ትቼ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለምድሬ የራሴን የጸሎት ርዕስ ትቼ ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብለምነው ስለአገሬ ሸክም ቢኖረኝ ለምድሬ ያለባትን ችግር ሁሉ ይዤ ብቀርብ ከመስቀሉ ጌታዬ እኮ ያደምጠኛል እንደሃሳቡ ይመልሳል ሳልታክት ፊቱ እቀርባለሁ ቃሉም ይላል ጸልያለሁ ሸክሟን ሳሳየው የምድሬን ይፈውሳታል አገሬን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለህዝቤ የራሴን የግሌን ነገር ትቼ እስቲ ልለምነው ጌታዬን ስለአገሬ ስለምድሬ የራሴን የጸሎት ርዕስ ትቼ ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች ለሹማምንት ለገዢዎች ለአለቆች ፊቱ ልቅረብ ልጸልይ ተግቼ ስለሌሎች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢትዮጵያን ግብኛት ተመልከታት በቃልኪዳንህ አስባት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ