Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እሱ ሰው ከበረ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በለሷን ፍሬዋን የጠበቀ ይበላል ትግስቱ ያላለቀ ጌታውን የጠበቀ ሰው ስፍራዬን አለቅም ያለው እሱ ሰው ከበረ አሄሄ ጌታን ያከበረ (2X) ስምዖን ትጉህ እና ፃድቅ ሰው ነበረ አያለው ቅዱሱን እያለ የኖረ ሲጠብቅ ቆይቶ ህፃኑን ሲያየው እጆቹን አንስቶ እንደዚህ አለዉ ለህዝቦች ሁሉ መድኃኒት (2X) የሆነውን እሱን ስላየሁት (2X) መኖር አልሻም ውሰደኝ በቃ (2X) በፅድቄ የኖርኩት እሱን ጥበቃ ልጁን ጥበቃ ለኔ ስኬት (3X) ጌታን ማየት ለኔ ከፍታ (3X) ፊትህ ነው ጌታ ያርስ የለ ወይ በበጋ ልቡን ጥሎ ገበሬው አምኖ ይዘንባል ብሎ በደረቅ መሬት አምኖ ያረሰ በክረምት እርሻው እረሰረሰ እኔም እጠብቅሃለው መውደዴን በዚ አሳይሃለው አንድ ቀን ዓለም እያየህ ልትወስደኝ ትመጣልኛለህ ለኔ ስኬት... ለኔ ከፍታ.... በለሷን..... ፍፃሜው ክብር ነው አንተን መጠበቄ መብራቴን አብርቼ ወገቤን ታጥቄ እጠብቅሃለሁ እስክትመለስ ሙሽራው አዳኜ ጌታዬ ኢሱስ ፊትህን እንዳይ ተርቤ የለ ወይ እርቦኝ የለ ወይ ለጥቂቶች ማዳን ብትዘገይ (2X) ጨመረብኝ ፍቅርህ በየለቱ (2X) ተናፍቀኃል ኢየሱስ የናዝሬቱ (2X) እስክትመጣ እስክትመለስ ጠብቅሃለው ውዴ ኢየሱስ ጠነከተብኝ ፍቅርህ በረታ በቶሎ ናልኝ የህይወቴ ጌታ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ