Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እጠብቅሃለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሆድ ሲብሰኝ ደግሞ ስትዘገይ የቀረህብኝ ሲመስለኝ ነብስ ስጋዬ ሲጨነቅ ለመቆም ስዝል ሲደክመኝ ብርታቴም ሲከዳኝ ስዳከም ጥያቄ ነብሴን ሲከባት መልስ እንኳን ባይኖረኝ ለነብሴ እንዳንተ ሚሆን ማን አላት የተማመንኩብህ አለ ያልኩህ ጌታ አንተን ተማምኜ የባሰ ቢመጣ ታምንሃለች ነፍሴ እርምጃ ቀርቶኝ ለሞት እጠብቅሃለሁ እስከመጨረሻ እስትንፍ x2 ይስሀቅ ጠብቆህ የል በጌራራ ምንም በሌለበት ስፍራ ካንተ ጋር እሆናለሁ ስትለው አንተን አምኖ እንደዘራ መቼ ቀረ ታድያ በባዶ አንተን ጠብቆ ጠብቆ አጭዶ የለም ወይ መቶ እጥፍ ምድረበዳ ላይ ዘርቶ የተማመንኩብህ አለ ያልኩህ ጌታ አንተን ተማምኜ የባሰ ቢመጣ ታምንሀለች ዛሬም እርምጃ ቀርቶኝ ለሞት እጠብቅሃለሁ እስከመጨረሻ እስትንፍሴ x2 አብርሀምም ወጣ ከካራን የተገለጠለትን አምኖ ድንኳኑን ተከለ ምድረበዳ እንደመፃተኛ ሆኖ ሙት እንኳን ከሆነው ከስጋው ከ ደከመ ጉልበቱ አምኖህ የለም ወይ ያለምክኒያት የሚያስክድ ሰበቡን ትቶ የኔና ያንተ መዋደድ የኔና ያንተ ቁርኝት ከምክኒያት ከሰበብ አልፎ ሆኖ የል ያለ ልክ ያለ ምስክር ያለ ማስረጃ እንዳመነህ እንደ አብርሐም የኔም ልብ በአንተ ላይ እንደዛው ፀንቶአል አመንኩህ ከነጥያቄዬ አመንኩህ በጎደለኝ አመንኩህ ቀረኝ ከምለው አመንኩህ በቃ ወደድኩህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ