Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እጠብቅለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሙጥኝ ብዬ ናልኝ ባልኩህ ጉዳይ፣ “በስፍራሽ ጠብቂኝ እመጣለሁ” ባልከኝ፥ እኔ ያሰመርኩት የቆረጥሁት ቀን ቢያልፍ፣ ስፍራዬን ለቅቄ እንዳንተላለፍ፣ ትናንት ያ’ረግኸውን ታማኝነትህን፣ እጠብቃለሁ አስቤ እውነትህን፣ ታግሼ እውነትህን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጠብቅሀለሁ በስፍራዬ፣ እስክትመጣ ጌታዬ፣ እጠብቅሀለሁ ሳልላወስ፣ ጊዜህን በመታገሥ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
“ዘርህን አበዛለሁ እንደ ሰማይ ከዋክብት፣ ተብለህ ትጠራለህ የአሕዛብ ሁሉ አባት” ያልከው ቃል ቢዘገይ እስኪመስል የተረሳ፣ ወደ አጋር ገባ በእስማኤል ሊወሳ፣ ተስፋውን ሊጨብጥ በገዛ መንገዱ፣ ይስሐቅን ለማቀፍ ባቋራጭ ቢሄዱ፣ ከባሪያዪቱ አይደል የቃልኪዳን ልጅ፣ እግዚአብሔር ካየው ከነጻዪቱ እንጂ በሰው ቀመር አይደል ምትመጣ ያንተ እጅ አንተ በወደድከው ባንተው ሰዓት እንጂ እንድጠብቅ ነቅቼ ተዘጋጅቼ፣ እንዳያዝንብኝ ልቤ እምነቴን አንግቤ፣ ጸጋህ ይርዳኝ እንድጸና እኔ የድርሻዬን፣ ሰማይ ምድር ቢያልፉ ይቀልላል፣ አንተማ ከምታጥፍ ቃልህን እግዚአብሔር ቃሉን አያጥፍም፤ ይዋሽ ዘንድ ሰው አይደለም፤ ይመጣል እመጣለሁ ካለ፣ ዙሪያዬ ቢለኝ “የታለ?” የተሰወርሁ አይደለሁም ከዐይኑ፣ አላለፈም የፍርዴም ሚዛኑ፣ በከንቱ አይደል ጥበቃዬ፣ ሁሉን መልካም ያደርጋል ጌታዬ ነገዬን ሳቅ ያደርጋል ጌታዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጠብቅሀለሁ በምስጋና ትመጣለህና፣ እጠብቅሀለሁ በደስታ ታማኝ የኔ ጌታ፤
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ