Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እጠጋሀለው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነብሴ በዛለች ጊዜ እግዚያብሄር ሆይ አሰብኩህ እግዚያብሄር ሆይ አሰብኩህ ክፉ ቀኖች ከፊቴ በመጡብኝ ሰአት አዳኜ ሆይ አሰብኩህ እግዚያብሄር ሆይ አሰብኩህ የጠላቶቼ ሀይል እጅጉን በርትቶ ሊውጠኝ ሚፈልግ ሲዞረኝ አብዝቶ በጨነቀኝ ጊዜ ስምህን ጠራሁት ከመቅደስህ ቃሌን ሰማህ የኔን ጩኸት በበዛው ድካሜ ገለጥክ ብርታትህን ከወደረኛዬ ይልቅ አብዝተህ አቅሜን ስለዚህ ሁልጊዜ እጠጋሀለው ትድግናህ ደህንነትም ካንተ ዘንድ ነው በምትገኝበት እፈልግሀለው ስለዚህ አብዝቼ እጠጋሀለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደግሞ ስጠጋህ ሀዘኔ በደስታ ደግሞ ስጠጋህ መቅበዝበዝን በእርጋታ ደግሞ ስጠጋህ እምነትን በስጋት ፋንታ ቀይረኸዋል ክበርልኝ የኔጌታ ካደከመኝ ይልቅ የምታበረታኝ ካስፈራራኝ ይልቅ የምታስመካኝ ካጨለመብኝ ይልቅ የምታነጋው እንድትልቅ አውቃለው መደገፌም ባንተ ነው እጅህ እጄን ስለያዘው አርፌአለው እኔም የአቅሜን ሙጥኝ እልሀለው የዘላለም ክንድህ ከበታቼ ነው ምህረትህ ቸርነትህ ዋስትናዬ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደግሞ ስጠጋ ፍርሀቴን አጀግነሀል ደግሞ ስጠጋህ ልቤን በቃልህ ደግፈሀል ደግሞ ስጠጋህ እጆቼን ሰልፍ አስተማርክ አሸናፊ አረከኝ የጠላቴን ጀርባ ሰጠህ እግዚያብሄር አለቴ አምባዬ ነህ መድሀኒቴ ደግ ልብህ ያስጠጋል መልካም ክንድህ ያስመካል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጠጋሀለው(3) ሰላሜ ባንተ ነው እጠጋሀለው(3) እረፍቴ ባንተ ነው እቀርብሀለው (4)ሰላሜ ባንተ ነው እቀርብሀለው (4) ደስታዬ ባንተ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ