Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እጠራዋለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እየሱስ የሚለው ስምህ ልዩ ትርጉም አለው ለኔማ ስጠራው ስደጋግመው ጌታ እየሱስ የሚለው ስምህ ልዩ ሰላም አለው ለኔማ ስጠራው ስደጋግመው እየሱስ የሚለው ስምህ ልዩ ትርጉም አለው ለኔማ ስጠራው ስደጋግመው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መፅናኛዬ ነው መበርቻዬ ነው ሆ ከፍታዬ ነው መነሻዬ ነው ሆ መፅናኛዬ ነው መበርቻዬ ነው ሆ ከፍታዬ ነው ስሙ እየሱስ የሚለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስም እጠራዋለው እጠራዋለው የሱሴን እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስም ከሞት ያዳነኝን ህይወት የሰጠኝን የታደገኝን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስንቱ ከሞት አመለጠ ስንቱ ከሞት ዳነ ስንቱ የሃዘኑን ካባ ባንተ አውልቆ ጣለ ስንቱ ከጨለማ እስራት በስምህ ተላቆ ይኸው ይዘምርልሃል አደባባይ ቆሞ በስምህ ውስጥ ሃይል አለ በስምህ ውስጥ ስልጣን አለ በስምህ ውስጥ መፍትሔ አለ በእምነት ቆሞ እየሱስ ላለ ስንቱን ተስፋ የቆረጠው ተስፋ ሆነህለት ስንቱን አበቃ የተባለውን ህይወት ቀጠልክለት ስንቱን ሞቱን የሚጠብቅ በጨለማ ሆኖ ስንቱ በብርሃን ይኖራል ነገር ተገልብጦ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በስምህ ውስጥ ሃይል አለ በስምህ ውስጥ ስልጣን አለ በስምህ ውስጥ መፍትሔ አለ በእምነት ቆሞ እየሱስ ላለ በስምህ ውስጥ ሕይወት አለ በስምህ ውስጥ መፍትሔ አለ በስምህ ውስጥ ክብር አለ በእምነት ቆሞ እየሱስ ላለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እየሱሴ አንተን ደብቄ እንኳን ራሴን ላሳይ እየሱሴ እንደው ባጋጣሚ ስምህን ሲያነሱ ሳይ እየሱሴ እንባ ይቀድመኛል ምሆነውን አጣለሁ እየሱሴ ፊቴ ድቅን ይላል የዋልክልኝ ሁሉ እየሱሴ ክብርስ ቢሉ የቱ ክብሬ ነው እየሱሴ ሁሉን ያገኘሁት ስምህን አምኜ ነው እየሱሴ ቆሜ አደባባይ ገና አወራዋለሁ እየሱሴ በስምህ አላፍርም አለም ሁሉ ይስማው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስም እጠራዋለው እጠራዋለው የሱሴን እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስም ከሞት ያዳነኝን ህይወት የሰጠኝን የታደገኝን
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በስምህ ውስጥ ሕይወት አለ በስምህ ውስጥ መፍትሔ አለ በስምህ ውስጥ ክብር አለ በእምነት ቆሞ እየሱስ ላለ እየሱሴ ስምህ መፍትሔ ነው ለጥየቄ ሁሉ እየሱሴ ኧረ ማን አፍሯል በስምህ ተማምኖ እየሱሴ የስምህም ጉልበት እኔም አውቀዋለሁ እየሱሴ በስምህ ታምኜ ያለፍኩት ስንቱን ነው እየሱሴ ለሞተው ነገር ህይወት የሰጠ እየሱሴ ላበቃው ነገር ተስፋ የቀጠለ እየሱሴ ብዙዎች ሲጠፉ በህይወት ያለሁት እየሱሴ ታምኜው ነው ስምህን እዚ የደረስኩት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስም እጠራዋለው እጠራዋለው የሱሴን እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስም ከሞት ያዳነኝን ህይወት የሰጠኝን የታደገኝን
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ