Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እጸልያለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሊነጋጋ ሲል ኢየሱስ በማለዳ ተነስቶ ወጣ ለመጸለይም ወደ አንድ ገለልተኛ ቦታ ሄደ ሌሊቱ ሲነጋ ጐህ ሲቀድ አእዋፍ ሲንጫጩ በአንድነት በዜማ ፈጣሪን ለማምለክ ሲወጡ ሁሉም ከያሉበት እኔ ግን መኝታዬ ሞቀኝ ዝምብለሽ ተኚ ተኚ ቢለኝ መኝታዬን ወዲያ ገፍፌ ለጸሎት ነቃሁኝ ከእንቅልፌ ለጸሎት መንፈሴ ሲነቃ ሥጋዬ ባይደሰት ቢከፋ ሳይወድ በግዱ ያብርና መጸለዬ ይቀጥላል ገና ስሙን ስጠራው የጌታዬን ያድሰዋል ደካማው ጐኔን ቅባቱ መፍሰስ ይጀምራል ለጸሎት ጉልበቴን ያድሳል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ መች አፍሬ አውቃለሁ እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ ድልን አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ መልስን አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ እንደሚሰማ አምናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንዳንዴ ውስጤ ጸልይ ሲለኝ ስጋዬ ግን ሲያታልለኝ ቆይ ትጸልያለህ በኋላ እያለ ጊዜዬን ሊበላ ግን ዳንኤልን ጉድጓድ ያስጣለው አትጸልይ የሚል ህግ ነው ቢያስመርጡት ከምንም ነገር ጸሎት ነው ለእርሱ ትልቅ ነገር ይህንን ሳስታውስ እነቃለሁ ስጋዬን ተወኝ እለዋለሁ ስታዘዝ ለነቃው መንፈሴ ለጸሎት ተጋልኝ ጉልበቴ ጸሎት ትልቅ መሳሪያዬ ነው ሰይጣንም ይሄ ስለገባው እንዳልጸልይ ቢታገለኝም ምክኒያትን ለሥጋዬ አልሰጥም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ መች አፍሬ አውቃለሁ እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ ድልን አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ መልስን አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ እንደሚሰማ አምናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተ ግን ስትጸልይ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላልው አባትህ ጸልይ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል ግራ ሲገባኝ በሕይወቴ መምበርከክ ሲያቅተው ጉልበቴ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ስሞላ መፍትሄ መልስን ሳጣ መላ ከመጸለይ ይልቅ በፊቱ ሳወራ ላገኘሁት ሁሉ ይባባስብኛል ችግሬ ያጐብጠኛል ያ ጠብቆ ቀምበሬ ግን በሬን ዘግቼ ስገባ የውስጤን ሁሉ ወደ ሚረዳ በጸሎት ዙፋኑ ስር ስወድቅ ይታደሳል ውስጤ በድንገት ያልወጣሁት ችግር ጸልዬ ፍፁም የለምና በሕይወቴ ባልጸልይ እራሴን እጐዳለሁ ይህንን በተግባር አውቃለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ መች አፍሬ አውቃለሁ እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ ድልን አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ መልስን አግኝቻለሁ እጸልያለሁ (፫x) በፊቱ ወድቄ ለምኜ እንደሚሰማ አምናለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ