Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እፁብ ድንቅ አንተ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እየሱስ : አንተ : ድንቅ : ነህ : እኩያ : አምሳያ : የለህ የሰውን : ህይወት : የምትለውጥ : ለልቡ : ሠላም : የምትሰጥ እንዳንተ : ማነው : እንዳንተ : ሞነው : ፍጥረት : ስምህን : ያክብረው ኦ : ኦ : ኦ : እንዳንተ : ማነው : እንዳንተ : ማነው : እኔም : ስምህን : ላግንነው እጹብ : ድንቅ : አንተ : ታምራት : አንተ : የምስራች : አንተ መፈታት : አንተ : ነጻነት : እንተ : ደስታ : አንተ ፍጥረት : በአንተ : ሠላም : አገኘ : እፎይ : አለ : ተጎበኘ : እርፍ : አለ : ተጎበኘ ሁሉም : ይጠሩሀል : ይከተሉሀል : ጌታ : ነህ : ይሉሀል እውነት : ነው : አየሱስ : እንተ : ንጉስ : ነህ : እኛም : አይተንሀል ሠማያት : ጮሁ : ዘመሩልህ : ምድር : ሰገደች : ለክብርህ : ክብር : ይሁንልህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብር : ይሁንልህ : አሜን : አሜን : ክብር : ይሁንልህ ክብር : ይሁንልህ : ክብር : ይሁንልህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እየሱስ : አንተ : ድንቅ : ነህ : እኩያ : አምሳያ : የለህ የሰውን : ህይወት : የምትለውጥ : ለልቡ : ሠላም : የምትሰጥ እንዳንተ : ማነው : እንዳንተ : ሞነው : ፍጥረት : ስምህን : ያግንነው ኧ : ኧ :ኧ : እንዳንተ : ማነው : እንዳንተ : ማነው : እኔም : ስምህን : ላግንነው ጌታ : እንዳንተ : ማነው : እንዳንተ : ሞነው : ፍጥረት : ስምህን : ያግንነው እየሱስ : እንዳንተ : ማነው : እንዳንተ : ሞነው : ፍጥረት : ስምህን : ያግንነው የጋለ : ናስም : እግርህ : ይመስላል : ወገብክን : ደግሞ : በወርቅ : ታጥቀሀል ከፀሓይ : ሰባት : እጅ : ፊትህ : ያበራል : ኧረ : እየሱስ : ማን : ይመስልሀል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለጌትነትህ : እንዘምርልህ : ዝቅ : ዝቅ : ብለን : እንስገድልህ : ክብር : ይሁንልህ አቤት : ያንተ : ግርማ : ሀያልነትህ : ታላቅነትህ ባንዴ : ሁሉ : ቦታ : መገኘትህ : ሠማይና : ምድርን : ሞምላትህ ቋንቋ : አይገኝም : ለክብርህ : በገባን : መጠን : እንዘምርልህ : ክብር : ይሁንልህ ክብር : ይሁንልህ : አሜን : አሜን : ክብር : ይሁንልህ ክብር : ይሁንልህ : ክብር : ይሁንልህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ