Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እወድሃለሁ ወዳጄ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እወድሃለሁ ወዳጄ (፪x) እወድሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ አፈቅርሃለሁ ወዳጄ (፪x) አፈቅርሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መች ቀረሁ ስላንተ ሰምቼ አወኩህ አንተ ተጠግቼ (፪x) አልናከኝም ተቀብለኸኛል ልጅህም ምክንያት ሆኖልኛል ኢየሱስ ምክንያት ሆኖልኛል ምክንያቱ አንተ ነህ ሥምህን ለመጥራቴ አዎ (፪x) ምክንያቱ አንተ ነህ ቤትህ ለመኖሬ አዎ (፪x) በትንሿ ልቤ ስትገባ መውደዴን ገለፅኩልህ በእንባ ምን ልበል ኧረ እኔስ ምን ልናገር ከማምለክ ከማመስገን በቀር ምን ልበል ኧረ እኔስ ምን ልናገር በትንሿ ልቤ ስትገባ ማፍቀሬን ገለፅኩልህ በእንባ ምን ልበል ኧረ እኔስ ምን ልናገር ለቃልህ ከመሸነፍ በቀር ምን ልበል ኧረ እኔስ ምን ልናገር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እወድሃለሁ ወዳጄ (፪x) እወድሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ አፈቅርሃለሁ ወዳጄ (፪x) አፈቅርሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለፍቅሬ መግለጫ ቋንቋ ቢያጥረኝ እንኳን ግን ላወራ ልናገረው ዝም ከማለት ቢሻል የገረመኝ መዳኔ ነው እያልኩኝ ሳውራ ድንቅህን አሳየኸኝ በዘመኔ በየተራ ትገርማለህ ታስገርማለህ ትገርማለህ አንተ ትገርማለህ ታስገርማለህ ትደንቃለህ አንተ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እወድሃለሁ ወዳጄ (፪x) እወድሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ አፈቅርሃለሁ ወዳጄ (፪x) አፈቅርሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልቀረሁ ስላንተ ሰምቼ አወኩህ አንተ ተጠግቼ (፪x) አልናከኝም ተቀብለኸኛል ልጅህም ምክንያት ሆኖልኛል ኢየሱስ ምክንያት ሆኖልኛል ምክንያቱ አንተ ነህ ልጅህ ለመሆኔ አዎ (፪x) ምክንያቱ አንተ ነህ አባት ለማግኘቴ አዎ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ