Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እወራረዳለሁ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስኪ ልነሳ ልሂድ ልያዘው ተራራማው ምድር የእኔው እኮ ነው እርጅና አያውቀኝ እድሜ አይወስነኝ ዛሬም እንደጥንቱ ጉልበታም ሰው ነኝ ልቤ አ ይደነግጥ ሁኔታን አይቶ ለውጥን ያመጣል ጫካ ውስጥ ገብቶ ልቤ አይደነግጥ ሁኔታን አይቶ ይመነጥራል ጫካ ውስጥ ገብቶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልሰማም የጠላትን ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰጥቶኛል ጌታዪ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ አልሰጋም በጠላቴ ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዬ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ እልፍ ልበል ልሂድ ልተወው የደከምኩበትን ከተመኘኸው አልሟገትም የእኔ ነው ብዬ ፈቀቅ ልበል መብቴን ጥዬ በፊቴ ወጥቷል የሚዋጋልኝ በእርሱ ላይ ጥዬ እወጣለሁኝ የአባቶች አምላክ ላያሳፍረኝ ርሆቦት ሆኖ በምድር አሰፋኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልሰማም የጠላትን ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰጥቶኛል ጌታዬ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ አልሰጋም በጠላቴ ዛቻ እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዬ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ እስኪ ልነሳ ልሂድ ልያዘው ተራራማው ምድር የእኔው እኮ ነው እርጅና አያውቀኝ እድሜ አይወስነኝ ዛሬም እንደጥንቱ ጉልበታም ሰው ነኝ ልቤ አይደነግጥ ሁኔታን አይቶ ለውጥን ያመጣል ጫካ ውስጥ ገብቶ ልቤ አይደነግጥ ሁኔታን አይቶ ይመነጥራል ጫካ ውስጥ ገብቶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አልሰማም የጠላትን ዛቻ (አልሰማም)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ (እሄዳለሁ) ሰጥቶኛል ጌታዬ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ አልሰጋም በጠላቴ ዛቻ (እሄዳለሁ) እሄዳለሁ እስከምድር ዳርቻ ሰጥቶኛል ጌታዬ ከፋፍቶ ከፊቴ ማንስ ሊቆም ከቶ ሰምቶ በእሳት የሚመልሰው እርሱ አምላክ ተብሎ ይጠራ ክርክር አላውቅበትም ጊዜ አልወስድም ከእናንተ ጋራ እጮሃለሁ ዛሬ እንደጥንቱ ይሰማኛል ስለው አቤቱ መሰዊያው ላይ በእሳት ተገልጦ ይኸው ይታይ እርሱ ከፍ ብሎ (፪x) እወራረዳለሁ በአምላኬ በሰማይ ባለው እወራረዳለሁ የአባቶቼ አምላክ ታማኝ ነው እወራረዳለሁ ቀኑ አያልቅም/አያልፍም ጌታ ሳይታይ እወራረዳለሁ አማላኬ ነው በምድር በሰማይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ