Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እውነት ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዓለም ከሚሰጣችሁ ደስታ እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው (፫x) ዓለም ከሚሰጣችሁ ሰላም እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዓለምን ደስታ እናሳይሽ ቢሉኝ እኔም ተስማምቼ ተነስቼ ሄድኩኝ የሙዚቃው ጩኀት ጭፈራ ዘፈኑ ለዐይን የሚስበው የመብራት ድምቀቱ ቅልጥ ካለው መንደር እግሬ እንደወጣ ብፈልግ አጣሁት የነበረው ደስታ አወይ አወይ የዓለም ደስታ ብልጭ ብሎ ወዲያው የሚጠፋ ቋሚ የሆነ ደስታ የሚገኘው ከእግዚአብሔር ከእርሱ ብቻ ነው አወይ አወይ የዓለም ደስታ በኖ የሚያልቅ ልክ እንደጤዛ እውነተኛ የውስጥ ሰላሜ እንደ ኢየሱስ ማን አለ ለእኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዓለም ከሚሰጣችሁ ደስታ እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው (፫x) ዓለም ከሚሰጣችሁ ሰላም እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክቡሩን ሰው አየሁ እራሱን ሲጥል ትንሹ ትልቁ በወይን ጠጅ ሲሰክር እርግጥ ነው ለጊዜው ደስታንም ይሰጣል ማታ ላይ አስቆ ጠዋት ያስለቅሳል እኔ ስላየሁኝ እመሰክራለሁ የደስታው ምንጭ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ሁሉም ነገር ቢተርፍ ቢበዛ እንደ ልብህ ብትሆን እንደ አሻህ የሰላሙን ንጉሥ አለቃ ካላገኘህ መቼም አትረካ እግዚአብሔር ጋር ፍፁም የሆነ ማይወሰድ ሰላም እያለ አትባክን አትድከም ይብቃህ እርፍ በል አይ ኢየሱስ ጋር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዓለም ከሚሰጣችሁ ደስታ እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው (፫x) ዓለም ከሚሰጣችሁ ሰላም እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንዱ ለመደሰት ሲደክም ሲለፋ ሌላው ሰላም አጥቶ እራሱን ሲያጠፋ ዓለም ልትሰጠኝ የማትችለው ሃብቴ ከላይ ያገኘሁት ትልቁ ንብረቴ ምንም ነገር ሳይኖር እኔ ጋር ያለው እርካታ አሜን ያስብለኛል እንኳን ሆንኩ የጌታ ብርና ወርቅ የማይተካው ሚበልጥ ነው እኔ/አንተ ጋር ያለው አቤት እኔ እድለኛ ነኝ/ክርስትያን እድለኛ ነህ የሚያሳርፍ አምላክ ነው ያለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዓለም ከሚሰጣችሁ ደስታ እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው (፫x) ዓለም ከሚሰጣችሁ ሰላም እኔ ምሰጣቹህ ይበልጣል ያልከው እውነት ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ