Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"እውነትና እውነት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰው ክፋት ማዕበል ምድር ስትናወጥ ፈጣሪ እንኳ በሰራው ፍጡር እስኪፀፀት የአንድ ኖህ ጎዳና አካሄድ ቢቀና የሰው ሕይወት አልቀጠለም ወይ እንደገና X2
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በውሸት ከተማ እውነት እንግዳ ነው መስሎ ፀጉረ ልውጥ የሚያውቀው የሌለው እውነትን በተቀማ ትውልድ ማን ይሆን የእውነት ዘመድ ሁሉ ገሸሽ ሲል ለመስቀል ሲደራ ማን አብሮ ይዘልቃል ከባይተዋር ጋራ እንደ ውሃና ዘይት አይደሉም ወይ እውነት እና ሃሰት ምን አንዱ ቢበዛ መቼም አያብሩ ዘላለም በርቀት በጊዜ ፈተና ወደቅህ ሚለው የለም በእሳት ንዳድ አልፎ አመድ አያውቀውም በልዩነት መንገድ በሰላም ይተማል አጃቢ ሳያሻው ዘላለም ይኖራል X2
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የዝምታው ድምፀት ከመብረቅ ጽኑ ነው አለት ከሚያነቃ ከሚሰነጥቀው እርሱ ተረጋግቶ አገር ይረበሻል የለህም የሚለው እንቅልፍ አጥቶ ያድራል ከብዙ ግርግር አባይ ከዋለበት እውነት ከሚመስል አሳች ከበዛበት ዘንድሮም ጉዳዩ ከእውነት ጋር ብቻ እውነት እና እውነት ከራሱ ጋር ብቻ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በውሸት ከተማ እውነት እንግዳ ነው መስሎ ፀጉረ ልውጥ የሚያውቀው የሌለው እውነትን በተቀማ ትውልድ ማን ይሆን የእውነት ዘመድ ሁሉ ገሸሽ ሲል ለመስቀል ሲደራ ማን አብሮ ይዘልቃል ከባይተዋር ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የታመነ ጓዳው ዮሴፍ ትንሹ ዛፍ ባልዋለበት ቢውል በእመቤቲቱ አፍ ከእመቤትስ በላይ ሹምስ ማንን ያምናል በሃጥዕ ዘመን ዘንድ ጻድቅ ወህኒ ይወርዳል ምንም ቢያልፍ ተሳቆ በሚያልፍ ባለ ጊዜ በማያልፍ ተጥሷል ደርሶ የእውነት ጊዜ በአደባባይ ቢያፍር እውነትን አነግሶ ክብሩም በአደባባይ ይሄው ተመልሶ ሃብት ነው ጌጥ እውነት ምን ባይሆን ለጊዜው ከርሞም ቢመነዘግ ከፋይ ለከፈለው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እውነትን በተቀማ ትውልድ ማን ይሆን የእውነት ዘመድ ብርሃን ቃሉን ሲሰጥ ጨለማን ሲደክመው የእውነት ቤት ይደምቃል ለእግዚአብሔር ያደረው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጽኑ ጽኑ ጽኑ ጽኑ ጽኑ ጽኑ X2 እውነት እግዚአብሔር ነው የማይለወጥ ጽኑ በሰልፍ ብዛት የማይደክመው ከበረታው በላይ ብርቱ ባህርይው ሰላም ነው አያምንም በሁከት ራሱን ለማሳመን አይገባም ከጭንቀት ህሊና ወዳጁ ጊዜ መፍቻ ቁልፍ ተረጋግቶ ይኖራል ተከፍቶ በስንቱ ጽኑ ጽኑ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ