Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኢየሩሳሌም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምላክ ሰውን ሰራ መልኩን ፈለገና አብሮት እንዲኖር ፍቅር ያዘውና የሰው ልጅ አመፀ ልቡን አደንድኖ አውቆ እንዳልሰማ ጆሮ ዳባ ብሎ የአምላክ ዓላማ ሰውን ሲፈጥር ምድርን ገዝቶ እንዲኖር አትንካ ያለውን ፍሬን ሲበሉ ባለመታዘዝ ከእርሱ ተጣሉ ኢየሩሳሌም ፥ ኢየሩሳሌም ሆይ ፍቅር ግድ አለው ሞቶ ሊያድናት መጥቶ ሊወስዳት አጭቷት ሄደ እንድትዘጋጅ ጊዜ ቢሰጣት ውበቷ ጠፋ ይባስ ተካደ ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሩሳሌም ሆይ (ኢየሩሳሌም ሆይ) ኢየሩሳሌም ሆይ ኢየሩሳሌም ሆይ (ኢየሩሳሌም ሆይ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሃይማኖት ቤት አንቺን ለሚያይ ወገኛ ግብዝ ፈሪሳዊ በአንደበትሽ ታከብሪዋለሽ ልብሽ እርቆ አንቺ አስመሳይ ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ አንድ አካል አርጐ ሰርቶሽ ነበረ ጐራ ለይተሽ ፈራርሰሽ የቀድሞ መልክሽ ውበትሽ የለም ተይ ተመለሺ ሳይለይሽ ኢየሩሳሌም ፥ ኢየሩሳሌም ሆይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሩሳሌም ሆይ (ኢየሩሳሌም ሆይ) ኢየሩሳሌም ሆይ ኢየሩሳሌም ሆይ (ኢየሩሳሌም ሆይ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምላክ አለቀሰ ተረሳሁኝ ብሎ ጅራፉን አነሳ ቤቱ ተመሳቅሎ መች እንዲህ አበጀሽ ተለውጧል መልክሽ ቀናተኛ ነው ጌታ ሌላ ያሰኘሽ ለታ እወድሽ የለም ወይ ሙሽራዬ ሆይ ተውበሽ ጠብቂኝ መጽዳትሽን ልይ መጥቼ እንደወስድሽ ወደኔ ተመለሺ እኔ ቅዱስ ነኝና ተነሽ ደሜን እዪና የት ነው ያለሽው (ሙሽራይቱ) ናፍቆሻል እርሱ (ሙሽራይቱ) በይ ተዘጋጂ (ሙሽራይቱ) ደርሷል ሰዓቱ (ሙሽራይቱ) ነቅተሽ ጠብቂው (ሙሽራይቱ) በንጹህ ሕይወት (ሙሽራይቱ) የአንቺ ትጉነት (ሙሽራይቱ) የእርሱ ፍጥነት (ሙሽራይቱ) ምፅአቱ ቀርቧልና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ