Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኢየሱስ ገናና ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብሩን ሁሉ ትቶ ከሠማይ ወረደ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና የሰው ሥጋ ለብሶ ራሱን አዋረደ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና የእግዚአብሔር በግ ሆኖ በረት ተወለደ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና የዋህ ትሁት ሆኖ እንደ በግ ታረደ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ፈራጅ በሌለበት እውነተኛ ዳኛ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና የውርደት ሞት ሊሞት እንደወንጀለኛ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በደሙ ቢነከር ቀራንዮ ተራራ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና መቃብሩም ቢሆን ከአመፀኞች ጋራ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በሞተ ሰልስቱ ታሪክ ተለወጠ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና አይሰማ ሰምቶ ዓለም ደነገጠ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና መቃብሩን ከፈተ ማኅተሙን ፈታ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ሞትን ድል አረገ የትንሳኤው ጌታ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገናና ኢየሱስ ገናና (፬x) ተወዳዳሪ የለውምና አቻ የሚሆነው የለውምና ገናና ኢየሱስ ገናና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሞት መርዶ ሰምተው በሃዘን የተዋጡ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በትንሳኤው ብስራት ዕልልታ አቀለጡ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና አጠፋነው ብለው የዘፈኑ ሁሉ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ትንሳኤውን ሲሰሙ ምድር ዋጪን አሉ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በኢየሱስ ሰፈር ዕልልታ ሲሰማ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በዲያብሎስ ሰፈር የሃዘን ጨለማ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ከማሪያም ጀምሮ እስከ ቶማስ ድረስ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በዐይን በማየት ደግሞም በመዳሰስ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ኢየሱስ መነሳቱን አረጋገጡልን ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ይህን ክቡር ታሪክ ፅፈው አስቀሩልን ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና አምነን የተቀበልን እኛም ተነስተናል ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በኢየሱስ ትንሳኤ ሞትን እረግጠናል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገናና ኢየሱስ ገናና (፬x) ተወዳዳሪ የለውምና አቻ የሚሆነው የለውምና ገናና ኢየሱስ ገናና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የኢየሱስ ጌትነት በዚህ አላበቃም ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ገና ይቀጥላል ታሪክ አልተዘጋም ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ከትንሳኤው ኋላ አርባ ቀናት ኖሮ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና የቤተ ክርስቲያን መሰረት አኑሮ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ሰው ሆኖ የመጣው ጌታ ሆኖ ሄዷል ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በውርደት የመጣው በክብር አርጓል ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ዛሬም ሕያው ሆኖ በአብ ቀኝ አለልን ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና እያማለደልን ቤት እየሰራልን ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ያኔ መጀመሪያ በግ ሆኖ የመጣው ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ዳግም ሲመለስ ግን የጌታዎች ጌታ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በመለከት ድምፅ በመላእክት አጀብ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና አብረን እንድንገባ ቶሎ እንመዝገብ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ስለስሙ ብለው የተገፉ ሁሉ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ኢየሱስ ሲከብር አብረው ይከብራሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገናና ኢየሱስ ገናና (፬x) ተወዳዳሪ የለውምና አቻ የሚሆነው የለውምና ገናና ኢየሱስ ገናና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዛሬም በዚህ ዘመን በሕይወቱ እያለ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ካልካደ በስተቀር ያላየ ማን አለ? ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ክህደትን አመፅን ከምድር ሲያጠፋ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና የእግዚአብሔር መንግሥት ድንበሯ ሲሰፋ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በኢየሱስ ስም ስልጣን ወንጌሉ ሲሰበክ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ምላስ ሲመሰክር ጉልበት ሲንበረከክ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ታዲያ ለምንድነው ወገኔ የምትደክም? ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ሕያው አምላክ እንጂ ግኡዝ አታመልክም ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና በዚህ አጭር ዘመኔ ኧረ ስንት አሳየኝ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ለኢየሱስ ጌትነት እኔም ምስክር ነኝ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና አንቺም ምስክር ነሽ አንተም ምስክር ነህ ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና ሁላችንም እንበለው ኢየሱስ ጌታ ነው ኦ ገናና ነው ፣ ኦ ኢየሱስ ገናና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገናና ኢየሱስ ገናና (፬x) ተወዳዳሪ የለውምና አቻ የሚሆነው የለውምና ገናና ኢየሱስ ገናና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ