Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኢየሱስ ካለማ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገዢና ተገዢ መኳንንት ሹማምንት የአገሬው ህዝብ ሁሉ የተሳተፉበት እምቢልታ መሰንቆ በገናና ዋሽንት ሁሉም ተሰለፎ ለአንድ ሰው ትዕቢት አቤት ትዕቢት (፪x) የአንድ ንጉሥ ትዕቢት አገር ሲያሰግድ ህዝቡን ሲያንቀጠቅጥ ሶስት ደፋር ሰዎች ጣዖት ያለመዱ አንሰግድም ሲሉ በዓል አበላሹ ንጉሡም ሲሰማ በትዕቢት ተቆጣ እቶኑን ጨመረው እጥፍ እንዲነድ ሌላ ጉድ ፈላ አንሰግድም ያሉ በትዕቢት በጋለ እቶን ውስጥ ተጣሉ ወድቀው ተቃጥለው አረው ተኮማትረው መች ቀሩ መች ቀሩ ምንም ቢታሰሩ ተፈታ ገመዱ እያለ አዳኙ ጭራሽ ወዲህ ወዲያ ይራመዱ ጀመር የተስማማ እስኪመስል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዴትስ አይመች እንዴትስ አይድላ ኢየሱስ ካለማ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትዕቢቱ ተመታ የንጉሡ ሲበለሻሽበት ድግሱ ሶስት ሰዎችን ጥሎ አራት ሲሆኑበት ነገር ግራ ሆነበት ንጉሱም እንዲህ አለ አዋጁን ቀየረ እየደነገጠ እነዚያን ብሩካን አውጧቸው ከእሳት እናምልከው በቃ የእነርሱን አምላክ (፪x) ሁሉም ሰው ያምልከው ይስገድለት ፊቱ ያስደንቃልና የማዳን ጉልበቱ እንደፋ ፊቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስቲ ጐምበስ (፪x) ይባልለት ይሰገድለት እስቲ ጐምበስ (፪x) ይባልለት ይሰገድለት አያልቅበት (፪x) ማዳኑ አያልቅበት አያልቅበት መታደጉ አያልቅበት አያልቅበት ምህረቱ አያልቅበት እስቲ ጐምበስ (፪x) ይባልለት ይሰገድለት እስቲ ጐምበስ (፪x) ይባልለት ይሰገድለት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ