Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኢየሱስ ነው ጌታ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምልኮ (፫x) ይለኛል ዛሬ ደግሞ መንፈስህ በእጥፍ አግኝቶኛል በል ዘምር (፫x) ይለኛል የሚወደኝ ጌታ ምህረት አድርጐልኛል ጠላት በዙሪያዬ መርዶ ሲያረዳኝ የጌታዬ ሰላም ከላይ ሲያገኘኝ አስባለኝ ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰማይ በምድር አሃ አለሁ የሚል ጠፍቶ ጀግና የተባል አሃ ሁሉ አንገቱን ደፍቶ መጽሐፉን ወስዶ ማኅተሙን የፈታ የይሁዳ አንበሳ ኢየሱስ ነው ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ነው ጌታ (፪x) ጌታዬ አንተ እኮ ነህ ጌታ (፪x) ከአንተ በላይ ጌታ ከአንተ በላይ ንጉሥ በላዬ አልሾምኩም የናዝሬቱ ኢየሱስ ከሥም ሁሉ በላይ ሥም ያለህ አንተ ነህ በፍጥረት አንደበት ትመሰገናለህ ጌታዬ ትመሰገናለህ (፪x) ሁልጊዜ ትመሰገናለህ (፪x) አልቅነትና ሥልጣናትን ገፎ በአባቱ ቀኝ አለ ሁሉን አሸንፎ የሁሉ የበላይ ሆኖ የሚገዛው እኔ የማመልከው የጌቶች ጌታ ነው ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምልኮ (፫x) ይለኛል ዛሬ ደግሞ መንፈስህ በእጥፍ አግኝቶኛል በል ዘምር (፫x) ይለኛል የሚወደኝ ጌታ ምህረት አድርጐልኛል ጠላት በዙሪያዬ መርዶ ሲያረዳኝ የጌታዬ ሰላም ከላይ ሲያገኘኝ አስባለኝ ተባረክ ጌታዬ ተባረክ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ