Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኢየሱስ የሚለው ስም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እየሱስ የሚለው ስምህ ልዩ ትርጉም አለው ለእኔማ ስጠራው ስደጋግመው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መጽናኛዬ ነው መበርቻዬ ነው ሆ! ከፍታዬ ነው መነሻዬ ነው ሆ! መጽናኛዬ ነው መበርቻዬ ነው ሆ! ከፍታዬ ነው ስሙ እየሱስ የሚለው እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስምህ እጠራዋለው እጠራዋለው እየሱሴን እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስምህ ከሞት ያዳነኝን ሕይወት የሰጠኝን የታደገኝን እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በስምህ ውስጥ አለ ሰላም በስምህ ውስጥ አለ በስምህ ውስጥ አለ በረከት በስምህ ውስጥ አለ በስምህ ውስጥ አለ ኃይል በስምህ ውስጥ አለ እየሱስ እየሱስ በእምነት ላለ ከሞት የሚያስጥል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(አንተን) ደብቄ እንኳን እራሴን ላሳይ (እየሱሴ) እንደው በአጋጣሚ ስምህን ሲያነሱ ሳይ (እየሱሴ) እንባ ይቀድማኛል ምሆነውን አጣለሁ (እየሱሴ) ፊቴ ድቅን ይላል ያረክልኝ ሁሉ (እየሱሴ) ቆሜ አደባባይ ገና አወራዋለው (እየሱሴ) በስምህ አላፍርም አለም ሁሉ ይስማው (እየሱሴ) ክብርስ ቢሉ የቱ ክብሬ ነው (እየሱሴ) ሁሉን ያገኘሁት ስምህን አምኜ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስምህ እጠራዋለው እጠራዋለው እየሱሴን እጠራዋለው እጠራዋለው ይህን ስምህ ከሞት ያዳነኝን ሕይወት የሰጠኝን የታደገኝን በስምህ ውስጥ አለ ሕይወት በስምህ ውስጥ አለ በስምህ ውስጥ አለ ክብር በስምህ ውስጥ አለ በስምህ ውስጥ አለ ስልጣን በስምህ ውስጥ አለ እየሱስ እየሱስ በእምነት ላለህ ታሪክ የሚቀይር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስምህ መፍትሄ ነው ለጥያቄ ሁሉ (እየሱሴ) ኧረ ማን አፍሯል በስምህ ተማምኖ (እየሱሴ) የስምን ጉልበት እኔም አውቀዋለው (እየሱሴ) በስምህ ታምኜ ያለፍኩት ስንቱን ነው (እየሱሴ) ለሞተው ነገር ሕይወት የሰጠህ (እየሱሴ) ያበቃው ነገር ተስፋ እየቀጠለ (እየሱሴ) ብዙዎች ሲጠፉ በሕይወት ያለሁት (እየሱሴ) ታምኜው ነው ስምህን እዚህ የደረስኩት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እየሱስ እየሱስ ብዬ ስለው ብዬ ስለው ሃይሌ ይታደሳል በረታለሁ በረታለሁ እየሱስ እየሱስ ብዬ ስለው ብዬ ስለው ከክብር ወደ ክብር እሻገራለሁ እጨምራለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ