Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ኢየሱሴ እንደ አንተ ያለ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መከራ ሲበዛ ቀንም ሲጨላልም ኢየሱስ አንተ ነህ የምትሆን ወንድም አዎ የተዘጋውን በር ደርሰህ ትከፍታለህ ከድሃው ጐን ኢየሱስ ትቆምለታለህ አዎ የምስኪኖች ወዳጅ ኢየሱስ የተጣለን ምታነሳ ቸር አምላክ??? በክብር ምታኖር አበሳውን ምታስረሳ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤት አቤት ጌታዬ እንደአንተ ያለ እውነተኛ ወዳጅ ማንም የለም (አቤት አቤት) አቤት አቤት አባባ እንደአንተ ያለ እውነተኛ ወዳጅ ማንም የለም አዎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተው ብቻ አባቴ ነህ አንተው ብቻ ጌታ አንተው ብቻ ወዳጄ ነህ አንተው ብቻ ጌታ አንተው ብቻ አሃሃ አንተው ብቻ አዎ አንተው ብቻ እውነተኛ አንተው ብቻ ኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘመን ቢከፋም እኔስ አምንሃለሁ አንተ እኮ ከያዝከኝ እንዳልወድቅ አውቃለሁ አዎ የማምለጫ አለት መሸሻ አምባዬ የክፉ ቀን ወዳጅ ለእኔስ መጠጊያዬ አዎ ዝርግፍ ጌጤ ምኮራብህ አለኝ ብዬ ምመካብህ አንተው ብቻ የእኔ ወዳጅ በራሴ ላይ ዛሬም ሾምኩህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤት አቤት ኢየሱሴ እንደአንተ ያለ እውነተኛ ወዳጅ ማንም የለም (አቤት አቤት)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤት አቤት አባቴ እንደአንተ ያለ እውነተኛ ወዳጅ ማንም የለም አዎ አንተው ብቻ መኩራዬ ነህ አንተው ብቻ ጌታ አንተው ብቻ ዝርግፍ ጌጤ አንተው ብቻ ጌታ አንተው ብቻ አሃሃ አንተው ብቻ ኢየሱስ አንተው ብቻ እውነተኛ አንተው ብቻ ኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰባራውን ልቤን አንተው ጠገንክልኝ ሸክሜን ከላይ አንከባለልክልኝ አዎ ዛሬ ይኸው ቀና አልኩኝ በአንተ የእኔ ጌታ አርነት ወጣሁኝ መቆዘኔ አበቃ አዎ የልቤ ወዳጅ ሚስጥረኛ የጓዳዬን ምታውቅልኝ አቤት በአንተ ስንቱን አለፍኩ ኢየሱሴ ክበርልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤት አቤት ጌታዬ እንደአንተ ያለ እውነተኛ ወዳጅ ማንም የለም (አቤት አቤት) አቤት አቤት አባባ እንደአንተ ያለ እውነተኛ ወዳጅ ማንም የለም አዎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመከራዬ ቀን ለቅሶዬን ሰምተሃል እምባዬን አብሰህ ሳቅ አርገህልኛል አስጨናቂዎቼ ዛሬ ይኸው አፈሩ አንተ የሰራኸውን ማዳንህን አዩ አዎ ማን እንደአንተ የእኔ ኢየሱስ እስራትን የሚፈታ ቀንበር ሰብሮ የሚያሳርፍ ለቅሶውን ደግሞ በደስታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤት አቤት ኢየሱሴ እንደአንተ ያለ እውነተኛ ወዳጅ ማንም የለም (አቤት አቤት)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤት አቤት አባባ እንደአንተ ያለ እውነተኛ ወዳጅ ማንም የለም አዎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
8
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቸርነትህን ምህረትህን በሕይወቴ አይቻለሁ ራራህልኝ የእኔ ጌታ ያለፈውን ረስቻለሁ ስብራቴን ጠግነኸው ቀና አድርገህ አራመድከኝ ቁሻሻዬን አስወግደህ ንጹህ ልቤስን አለበስከኝ አንተው ብቻ ግነህልኝ የእኔ ኢየሱስ ግነህልኝ ዛሬም አንተው ነህ መኩራዬ የዘለዓለም ማረፊያዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሥጋና ምሥጋና ዛሬም እንደገና ለጌታ ለአምላኬ ይገባዋልና ምሥጋና ምሥጋና ዛሬም እንደገና ለጌታ ለአባቴ ይገባዋልና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
9
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱሴ የእኔ ጌታ ጉልበቴ ነህ እወድሃለሁ አንተ አለቴ መድሃኒቴ አምባዬ ነህ አመልክሃለሁ ስትረዳኝ ስታግዘኝ ስታጽናናኝ አየሁ በዐይኔ ምን እላለሁ ማዳንህን አወራለሁ በዘመኔ አንተው ብቻ ግነህልኝ??? የእኔ ኢየሱስ ግነህልኝ ዛሬም አንተው ነህ መኩራዬ የዘለዓለም ማረፊያዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሥጋና ምሥጋና ዛሬም እንደገና ለጌታ ለአምላኬ ይገባዋልና ምሥጋና ምሥጋና ዛሬም እንደገና ለጌታ ለአባቴ ይገባዋልና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
10
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ብርና ወርቅ አልማዝ ዕንቁ ቀይም ዘምቤል አያክል ለእኔ እኮ አንተ ከዚም በላይ ታበራለህ ውብ እኮ ነህ ደም ግባቴ ዛሬም ጥርሴ ሞገሴ ነህ የእኔ ጌታ ላመስግንህ በዝማሬ በሆታና በዕልልታ አንተው ብቻ ግነህልኝ የእኔ ኢየሱስ ግነህልኝ ዛሬም አንተው ነህ መኩራዬ የዘለዓለም ማረፊያዬ ሃሌሉያ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምሥጋና ምሥጋና ዛሬም እንደገና ለጌታ ለአምላኬ ይገባዋልና ምሥጋና ምሥጋና ዛሬም እንደገና ለጌታ ለአባቴ ይገባዋልና
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ