Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፍለጋ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሊያገለግልህ የጠራኸው በህዝብህ ፊት የሾምከው ስንቱ ርቆህ ያገለግላል ለዝናው ክብሩ አድሮ ይዉላል ስንቱ ርቆህ የራሱን ክብር ያገለግላል ለዝናው ስሙ ታግሎ ይኖራል ያላንተ ጉዞ ስም ዝናን ብቻ ይዞ የስጋ ጥረት በሌለህበት ያላንተ ክብር በእኔነት ፍቅር በፀጋ ካባ ለራስ ወከባ ለከንቱ መንገድ ባንተ ሲነገድ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍለጋ ክብርን ፍለጋ ዝናን ፍለጋ ብልጫን ፍለጋ ፍለጋ ንዋይን ፍለጋ ትኩረትን ፍለጋ ፍለጋ አምልኮተ ዝና አምልኮተ እኔ በአምልኮ መልክ ሽፋን በፍቅሬ ተይዤ በንጉስ ዙፋን ላይ በእግዚአብሔር ህዝብ ላይ በውድድር መንፈስ ምስባክ ለታይታ በትወና ህይወት የኔን ለኔ ዋይታ ፍለጋ ክብርን ፍለጋ ዝናን ፍለጋ ብልጫን ፍለጋ ፍለጋ ንዋይን ፍለጋ ትኩረትን ፍለጋ ፍለጋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሌለህበት ሳውልህ ለዝና ስሜ ስፈልግህ ተላላ የልቤን ባያገኘው ካንተ ማን ሊሰውረው ከባዶ ጩኸት ከሌለህበት ዝምታዬ ካገነነህ ባለህበት ክብሬ ያ ነው ያከበረህ እኔነቴን የሰበረ ፍለጋዬ ይሁን ለጉዳይህ ፍለጋዬ ይሁን ለሀሳብህ ፍለጋዬ ፍለጋዬ ይሁን ለክብርህ ስራዬን ትመዝናለህ ከመንበርህ ታዬኛለህ ፍለጋዬን አጥራው መንገዴን ላረካ የቆምኩለትን የራስ ጥሜን መከሩ ብዙ ነው ስራ አለ በቤቱ ወደሞት ሚነዳ አለ በየዕለቱ በራስ ፍቅር ታምሜ መሽቶብኝ ይነጋል ኢየሱስን ሳያይ ስንቱን ሞት ይቀድማል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እድሜያችን ቢበዛ ሰባ ነው ቢያልፍ እንኳን ሰማኒያ ምን አለን ክብር ምን አለን ንዋይ ኢየሱስ ካንተ ወዲያ ምን አለን ዝና ምን አለን ክብር ኢየሱስ ከአንተ ወዲያ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ