Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፍቅር ከመቃብር በላይ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅር እስከ መቃብር (፬x) የስንቶች ፍቅር እስከ መቃብር የኛ ግን ኢየሱስ የኛ ግን ኤልሻዳይ የርሱ ፍቅር ያልፋል ከመቃብር በላይ ፍቅር ያልፋል ከመቃብር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅርን የተራበ ፍቅርን የተጠማ ከውስጡ ካንጀቱ ስለፍቅር አይነት ቢሰማ አይሰለቸው ተርቧል ከእውነቱ አውቋል አንድ ነገር የፍቅርን መቋጫ የመጨረሻውን ከመቃብር ድረስ የገባውን ኪዳን ውሉን ማስረጃውን ግን ደግሞ አለ ሌላ መቃብር ያለፈ ፍቅሩ ያልተሸነፈ በፍቅር ተይዞ ያለምክንያት ወርዶ ከመቃብር ማዶ ተቀብሮ ያልቀረ ጥሶ የተሻገረ ጭራሹን ያረገ ሞቶ የተነሳ ሃዘን የሚያስረሳ የይሁዳ አንበሳ በምድር ያለ ሁሉ ቢጠራ ቢጠራ ለችግረኛ ሰው ምኑ ነው የሚራራ ሞትህ ለኔ ይሁን እያለ ሰው ውሸቱን በስራ ያሳየ አግኝተናል አንዱን ከመቃብር በላይ ፍቅሩን የገለጠ ቢጠቀስ አንድ የለም ከጌታ የበለጠ ከጌታ የበለጠ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅር እስከ መቃብር (፬x) የስንቶች ፍቅር እስከ መቃብር የኛ ግን ኢየሱስ የኛ ግን ኤልሻዳይ የርሱ ፍቅር ያልፋል ከመቃብር በላይ ፍቅር ያልፋል ከመቃብር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቁሙ የተጠላ የተኮራረፈ የሚዘጋበት በር የሞቱ ቀን ደግሞ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል አብሮ ለመቀበር መውደዱን ሲገልጽ በእንጉርጉሮ ዜማ አልቃሽ አስጠርቶ የአርባው እለት ደግሞ ሙሾ ሲያወጣለት ሐውልት አሰርቶ አቤት ሲዋደዱ ይላል ደግሞ ሌላው ነገሩ ያልገባው ይደነቃል ብሎ የነዚህስ ፍቅር ነው እስከ መቃብር አልሰማ የኔን ነገር ወዶኝ ስለሞተ ነፍሱን ስለሰጠ የኔ ብርቱ አፍቃሪ ከመቃብር በላይ ሄዷል ወደሰማይ በፍቅር እስራት ገመድ የገመደ ከሰው ጋር ሊወዳጅ ከላይ የወረደ አብሮ ሄዶ ሄዶ ጫፍ እየደረሰ አይሰናበትም እየተመለሰ ምድርና ሞላዋን ቢገለባብጠው ይምጣና ይወራረድ ጌታዬን አይበልጠው ጌታዬን አይበልጠው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅር እስከ መቃብር (፬x) የስንቶች ፍቅር እስከ መቃብር የኛ ግን ኢየሱስ የኛ ግን ኤልሻዳይ የርሱ ፍቅር ያልፋል ከመቃብር በላይ ፍቅር ያልፋል ከመቃብር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ