Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፍቅር ነህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደአንተ የወደደኝ ማነው እንደአንተ ያፈቀረኝ ማነው እንደአንተ ያቀረበኝ ማነው የምክኒያት/የሰበበ ወጤት ያልሆነ ፍቅር/መውደድ ያለው ማነው ኢየሱስ (፮x) ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ/ከእራስህ በላይ ወደኸኛል ከክብርህ በላይ ወደኸኛል ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከእራስህ በላይ ወደኸኛል የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው ደዌንም እንደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እንደሚሰውር ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደበግ ዝም ያለው ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፉን ያልከፈተ ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ/ከእራስህ በላይ ወደኸኛል ከክብርህ በላይ ወደኸኛል ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከእራስህ በላይ ወደኸኛል ከጥም ሊረኩ ከረሀባቸው ሊጠግቡ ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ ያለ ሰበብ/ምክንያት ወዶ የቀረበኝ ማን አለ የተጠማ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ/ከእራስህ በላይ ወደኸኛል ከክብርህ በላይ ወደኸኛል ከስምህ በላይ ወደኸኛል ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከእራስህ በላይ ወደኸኛል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ