Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፍቅር ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተጨነቀ ተሰቃየ አፉን አልከፈተም ዝም አለ ታረደ እንደ በግ የእኔን ነፍስ ሊታደግ የእኔን ነፍስ ሊታደግ ተጨነቀ ተሰቃየ አፉን አልከፈተም ዝም አለ ታረደ እንደ በግ የእኔን ነፍስ ሊታደግ የእኔን ነፍስ ሊታደግ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሁሌ አስባለሁ ፍቅሩን ሁሌ እስበዋለሁ ፍቅሩን የኢየሱሴን የእውነተኛውን ሁሌ አስባለሁ ፍቅሩን ሁሌ እስበዋለሁ ፍቅሩን የኢየሱሴን የእውነተኛው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የህማም ሰው ሆነ በደዌ ተመታ ፍቅር ነው እንደ በግ ተነድቶ እንዳልሆነ ጌታ ለእኔ ነው እሾሁን ጅራፉን እለፋውን ቻለ ፍቅር ነው መስቀል ተሸክሞ ደፋ ቀና እያለ ለእኔ ነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ በእጁ ሊከውን ከነፍሱ ድካም ሊያይ ብርሃንን ታግሶታል አቤት ኢየሱሴ በጸሎት በእንባ ታክብረው ነፍሴ ጌታ እሰከሞቱ ሰው ወደደ ጌታ እስከ መስቀል ሞት ሰው ወደደ ይቅር በላቸው በሎ እየማለደ ጌታ እሰከሞቱ ሰው ወደደ ጌታ እስከ መስቀል ሞት ሰው ወደደ ይቅር በላቸው በሎ እየማለደ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኤሎሄ ኤሎሄ እያለ ተጣራ ፍቅር ነው እንደማይችል እራሱን ባዶ አደረገና ለኔ ነው እንደ ወንጀለኛ እየተዘለፈ ፍቅር ነው ስለ ሃጥያተኞች ነፍሱን አሳለፈ ለኔ ነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ በእጁ ሊከውን ከነፍሱ ድካም ሊያይ ብርሃንን ታግሶታል አቤት ኢየሱሴ በጸሎት በእንባ ታክብረው ነፍሴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ