Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፍቅርህ በልቤ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጨምሮ ፍቅርህ በልቤ ሲገባኝ የመወደዴ ተራዬ ልኖር ለክብርህ ዘመኔን በቃ ልሰጥህ የፍቅር ምላሼ ሊሆንህ ደስ እንዲልህ ብዬ እጆቼን አንስቼ መጣሁ እሄውልህ ውዴ ተረቱን ተረቱን ንቄ ወደ አንተ ስመጣ አንተን አይቼ እንጂ ኢየሱስ ሌላ ምን ፍለጋ (፭x) አልገባኝም ነበር እኔ ያኔ ስትጠራኝ እወድሃለሁ እኔ ስትለኝ መች እንዲህ መሰለኝ ፊትህ ላይ እያነበብኩ ውዴ የፍቅር ፈገግታ ኢየሱስዬ ብዬ ወዲያው እጄን እስካነሳ አሳየኸኝ የፍቅር ፊትህን መቼም ቢሆን እኔ አልለይህ ኢሄውና መላ ማንነቴ ንገሥበት ኢየሱስ አባቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ አንተ የኔ ኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በአንተ አይደል ይህን ክብር ያየሁት በእኔ ላይ ልቤን ሌላ ትምከት አይሞላም ኢየሱስ የኔ አባት የራሴ ትምክት እንዳይኖረኝ ምህረትህ እኔን ሰው አደረገኝ ትላንትን ሳየው ዛሬ ሆኜ አንተ ነህ እዚህ ለመድረሴ (፬x) ለዓለም የቀረ ቦታ እስካይኖረኝ የፍቅሬን በኩር እንካ የልቤን በኩር እንካ ለራሴ የቀረ ቦታ እስካይኖረኝ የፍቅሬን በኩር እንካ የልቤን በኩር እንካ ለክብርህ የቀረ ቦታ እስካይኖረኝ የክብሬን በኩር እንካ ውሰደው እንካ እንካ የአንተ ነው እንካ እንካ ያነጠፍኩልህ እንካ ተራመድበት እንካ ወደ እኔ ናበት እንካ ኦ የፍቅሬን በኩር እንካ ውሰደው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ውሰደው) ኢየሱስ አንተ የኔ ኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ውሰደው) በአንተ አይደል ይህን ክብር ያየሁት (ውሰደው) በእኔ ላይ ልቤን ሌላ ትምከት (ውሰደው) አይሞላም ኢየሱስ የኔ አባት (ውሰደው) የራሴ ትምክት እንዳይኖረኝ (ውሰደው) ምህረትህ እኔን ሰው አደረገኝ (ውሰደው) ትላንትን ሳየው ዛሬ ሆኜ አንተ ነህ እዚህ ለመድረሴ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ