Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፍቅሩ አያረጅም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር እንደሰው ቢሆን ኖሮ እንደ ሰው ቢያስብ ኖሮ ኃጢአቴን ልናዘዝ ህሊናዬ ሲወቅሰኝ ምህረትም ልማጠነው ደጅ ባስጠናኝ ውድቀቴ ሳይገደው ባላገጠ ፊቱ በጠቆረ ፍቅሩ ቀዝቅዞብኝ ድምጹ በሻከረ እንኳንስ ልጁ ሊያረገኝ ሥሙን ለመጥራት ባስከፈለኝ (፪x) እንኳንስ ቤቱ ለመኖር ከደጁ መጣል በተሳነኝ ከደጁ መጣል በናፈቀኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ግን እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ከቶ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ምህረት ቸርነቱ ወሰን ቁጥር የለው ከወዳጅም ወዳጅ ፍቅሩ ብዙ ነው እግዚአብሔር እንደ ሰው እንደ ሥጋ ለባሽ የወደቀን አይቶ እንዳላየ አይሸሽ እንደ ሰው አይደለም (፬x) እንደ ሰው አይደለም ፍቅሩ አያረጅም እንደ ሰው አይደለም አይለዋወጥም እንደ ሰው አይደለም ፍቅሩ አያረጅም እንደ ሰው አይደለም አይለዋወጥም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር እንደ ሰው ቢያይ ኖሮ እንደ ሰው ቢያስብ ኖሮ ያለኝን ሁሉ ሳጣ ሲጐድል ሙሉ ቤቴ ከንፈር ቢመጥልኝ ርቆ ከአጠገቤ ባሕሪው ተለውጦ ቀስ እአለ በሽሽ በራቀ ወዳጅነት ቀርቶ አዛኝ በመሰለ ነፍሴን ሲከፋት ዝም ስል ሃዘኔ ንቀት ቢመስል (፪x) ውስጤ ማቅ ለብሶ ከሰው ቢያርቅ እንደኮራሁ ቢያስበኝ እንደተኩራራሁ ቢያስበኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ግን እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ከቶ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ምህረት ቸርነቱ ወሰን ቁጥር የለው ከወዳጅም ወዳጅ ፍቅሩ ብዙ ነው እግዚአብሔር እንደ ሰው እንደ ሥጋ ለባሽ የወደቀን አይቶ እንዳላየ አይሸሽ እንደ ሰው አይደለም (፬x) እንደ ሰው አይደለም ፍቅሩ አያረጅም እንደ ሰው አይደለም አይለዋወጥም እንደ ሰው አይደለም ፍቅሩ አያረጅም እንደ ሰው አይደለም አይለዋወጥም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ