Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፈራ ፍርሀቴ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ውሉን አልሳተም የህይወቴ ድውር ደረበልኝ በላይ አለበሰኝ ጸጋ እንዲሆነኝ አቅም እስክደርስ እርሱ ጋ በአቅመኞች ጉልበት በብርቱዎች ማደም የማትገፈፍ ልብሴ ለኔ እንዳንተ የለም ደረበልኝ በላይ አለበሰኝ ጸጋ እንዲሆነኝ አቅም እስክደርስ እሱ ጋ በአቅመኞች ጉልበት በብርቱዎች ማደም የማትገፈፍ ልብሴ ለኔ እንዳንተ የለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
1- በህብሮች ቀለም በተንቆጠቆጠች ከወንድሞች መሃል ለዮሴፍ ለተባለች ቢውልባት ደምቆ ለብሶ ቢያምርበት ቢያሳብቅ ሞገሱን አይንህ እንዳረፈበት ዛቻ ሲጠብቀው መልካም እያሰበ እንጀራ አቀብሎ ጉድጓድ ለተቸረ ለሰው ሃገር ሰዉ ጠብቀህ ዘመንን በአንተው እጅ ለበሰ የማይገፈፈውን 2- የንጉስ ልብ ከፍቶ ጦርን ሲወረውር የተቀባው ቅባት ሲያስነሳ ስደትን በእባብ ጊንጥ መኖሪያ በአዶላም ዋሻ ስንቱን አስጀገነ ሆነኸው ድል መንሻ መጠጊያ ለሌለው ማስገቢያ ለአንገቱ ስንቱ ተማምኖብህ ተረፈ ለስንቱ ሸለቆው ጠገበ በጠልህ ረስርሶ ቀን እስኪወጣለት አንተን ተንተርሶ ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በኔ መንደር ጥንካሬ አገኘኝ ፊትህን በማየት ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከላይ ከውሽንፍር ጥላ ከሃሩሩ የጸናልኝ ቤቴ መርከብ በማዕበሉ የማይደፈር አጥር ለጎመጀኝ አውሬ ትልቁን ወግድ ባይ የማይነቀነቅ በሬ ከላይ ከውሽንፍር ጥላ ከሃሩሩ የጸናልኝ ቤቴ መርከብ በማዕበሉ የማይደፈር አጥር ለጎመጀኝ አውሬ ትልቁን ወግድ ባይ የማይነቀነቅ በሬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዎ ስምህ ነው አዎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን ለእግዚአብሔር ይኸውልህ ያለ ምን ይሆናል ለጸጋው ታልፎ የተሰጠ መንገድ ጎዳናውን ለእግዚአብሔር ይኸውልህ ያለ ያየህለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተጻፈለት ነው የሚኖረው ያየህለት እንጂ የሚያልፍ የሚያገድመው አያገኘው ቃሉ እንዳለ እንደተጻፈለት ነው የሚኖረው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ አዎ ስምህ ነው አዎ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዎ ስምህ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ