Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፍርዱ የማይጓደል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለአንዱ ሲነጋለት ለአንዱ ሲመሽበት በጠራራው ፀሐይ ቀን ሲጨልምበት የሰው ማንነቱ በገንዘብ ሲለካ ሃያል በጉልበቱ በኃይሉ ሲመካ በገንዘብ ታፍናለት ስትደበቅ የታመነ ወድቆ የቀጠፈ ሲደርቅ የዚህ ዓለም ጉዳይ ፍርድ ጐዶሎ ነው በዘመኔ ታዘብኩ በዐይኖቼ ይህን አየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍርዱ የማይጓደል እውነተኛ ዳኛ ቃሉን ያማያጥፍ ታማኝ ጓደኛ በዘመኔ ሁሉ ኢየሱስን ብቻ ልብ ያለው ልብ ይበል እውነት እርሱ ነው እርሱ ነው ሕይወት እርሱ ነው እርሱ ነው መንገድ እርሱ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለመበለቷ በቅን ይፈርዳል የሃዘንተኛውን እንባ ያብሳል ለተገፋው ሰው ለምስኪን አዛኝ የተሰበረውን በቃል ጠጋኝ ይኼ ነው አምላኬ የተመማነኩበት ይኼ ነው ጌታዬ ልቤን የጣልኩበት (፪x) ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ይመከር እውነት ሕይወት መንገድ የለም ከእርሱ በቀር (፪x) እርሱ ነው ሕይወት እርሱ ነው እርሱ ነው መንገድ እርሱ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍርዱ የማይጓደል እውነተኛ ዳኛ ቃሉን ያማያጥፍ ታማኝ ጓደኛ በዘመኔ ሁሉ ኢየሱስን ብቻ ልብ ያለው ልብ ይበል እውነት እርሱ ነው እርሱ ነው ሕይወት እርሱ ነው እርሱ ነው መንገድ እርሱ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያጣ እያገኘ ያገኘም እያጣ የወጣም ወረደ የወረደም ወጣ እንደጊዜው ሆኖ ሕይወት ሲቀያየር ሃያል ጉልበት አጥሮት አንድ ቀን ሲበቀል በሚያልፈው በዚህ ዓለም እንዴት ተስፋ ይጣላል ሸመቆ አይደል አንድቀን ይከዳል የልብ ጓደኛህ እስከሞት የሚወድ ኢየሱስ ብቻ ነው እውነት ሕይወት መንገድ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍርዱ የማይጓደል እውነተኛ ዳኛ ቃሉን ያማያጥፍ ታማኝ ጓደኛ በዘመኔ ሁሉ ኢየሱስን ብቻ ልብ ያለው ልብ ይበል እውነት እርሱ ነው እርሱ ነው ሕይወት እርሱ ነው እርሱ ነው መንገድ እርሱ ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይኼ ነው አምላኬ የተመማነኩበት ይኼ ነው ጌታዬ ልቤን የጣልኩበት (፪x) ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ይመከር እውነት ሕይወት መንገድ የለም ከእርሱ በቀር (፪x) እርሱ ነው ሕይወት እርሱ ነው እርሱ ነው መንገድ እርሱ ነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ