Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ፊትህ አለ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምህረትህ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው ታማኝነትህም እጅጉን ብዙ ነው ሰራሁት የምለው በጎነት ሳይኖረኝ በምህረት በፍቅርህ ዛሬም ምታኖረኝ አንዳች የሰራሁት ፅድቅ እንኳ ሳይኖረኝ በመልካምነትህ ዛሬም ምታኖረኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
1ሁለት ሃሳብ ይዤ በመንታ መንገድ ላይ ስራመድ እያለሁ ለኔ ያለህን ሳላይ አንተን በበደልኩት በአእምሮዬ ወቀሳ ነፍሴ ስትዋዥቅ ስትወድቅ ስትነሳ ሰራሁ ያልኩት ሲታይ በፋትህ ሲመዘን ባዶነቴን አየሁ ባለፍኩት ሁሉ ቀን ጀርባዬን ስሰጥህ ጥላቻን ቋጥሬ ተመልሼም ባይህ ፊትህ አለ በበሬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምህረትህ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው ታማኝነትህም እጅጉን ብዙ ነው ሰራሁት የምለው በጎነት ሳይኖረኝ በምህረት በፍቅርህ ዛሬም ምታኖረኝ አንዳች የሰራሁት ፅድቅ እንኳ ሳይኖረኝ በመልካምነትህ ዛሬም ምታኖረኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
2. ከምሄድበት ከዚያ ከንቱ መውደድ መልካም ከመሰለኝ በክፉ ስጠመድ ተመለስ ልጄ ባክህ አይጠቅምም ያ መንገድ በእኔ ህይወት አለ ከሚያጠፋው ሰደድ ብሎ የመለሰኝ በምህረት በምክሩ ደግፎም ይዞኛል ዳግም እንዳልወጣ ከፍቅሩ መልካምነቶቹ ከፊቴ ሳይጠፉ መልሶም አኖረኝ ዳግም እንዳልወጣ ከእቅፉ ፅድቅህ ከልቤ ተስዶ ሸክሜ ከብዶ ምኞቴን ፀንሼው ሀጢአቴም ሞቴን ወልዶ እኔም ማረኝ ብዬ ድክመቴን ሳሳየው ደርሶ በደግ እጁ መርገሜን ሰበረው (2*) ፊቱ ምንጊዜም የማይለወጥ በሁኔታዎች ፍቅሩን የማይገልጥ ከህይወት አምድ ጠፍቼ ካለሁበት ደርሶ ሆኖኛል ጌታ መርገሜን ፈውሶ ሆኖኛል አምላክ መንፈሴን ፈውሶ ሆኖኛል አባት ህይወቴን ፈውሶ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ